ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
9ኛው ቅድሚያ ለሴቶች የጐዳና የ5 ኪ.ሜ ሩጫ በነገው ዕለት ሲካሄድ 9ሺ ሴቶችን ሊያሳትፍ ነው፡፡ ሩጫው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ከዋናው የ10ኪ.ሜ የጐዶና ላይ ሩጫ ቀጥሎ ከፍተኛ ስኬት የታየበት ነው ፡፡ በሌላ በኩል በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የዝግጅት አስተባባሪ የሆነችው ወይዘሪት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግና በኮንፌደሬሽን ካፕ የመጀመርያ ዙር ማጣርያ ከሰሜን አፍሪካ ክለቦች የሚያደርጉትን ከባድ ፍጥጫ ከ2 ሳምንት በኋላ በሜዳቸው እንደሚጀምሩ ታወቀ፡፡ ከሳምንት በፊት በቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታዎቻቸውን በሜዳቸው ያደረጉት ሁለቱ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ የግብ ልዩነት…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት አንድሬስ ቪአስ ቦአስን ያሰናበተው ቼልሲ ለክለቡ የሚመጥን ብቁ አሰልጣኝ ለማግኘት እንደሚቸገር የተለያዩ መረጃዎች ገለፁ፡፡ የፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች ማህበር የቼልሲ አሰልጣኞችን የማባረር አባዜ አሳፋሪ ብሎታል፡፡ ከፖርቱጋሉ ክለብ ፖርቶ ጋር በአንድ የውድድር ዘመን የአውሮፓ ማህበረሰብ ዋንጫን ጀምሮ 3 የዋንጫ ክብሮችን…
Rate this item
(0 votes)
ከ8 ዓመት በፊት ኦሎምፒክን ለማዘጋጀት የስፔኗ ባርሴሎና፤ የጣሊያኗ ሮም እና የእንግሊዟ ለንደን ሲፎካከሩ ኃይሌ ገብረስላሴ ከሶስቱ ከተሞች ለየትኛው ድጋፍ ትሰጣለህ ተብሎ ከአዲስ አድማስ ተጠይቆ ነበር፡፡ ምላሹን የሰጠው ኦሎምፒክ ለለንደን ይገባታል ብሎ ነበር፡፡ እነሆ የለንደን ከተማ 30ኛው ኦሎምፒያድን የማስተናገድ እድል አግኝታ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና በአራት የአፍሪካ ውድድሮች የመሳተፍ እድል አግኝቷል በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ በ1985 የኢትየጵያ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ በ1990 ተሳትፏል፡፡ በዚህ እስከ አሁንም ብቸኛ ሆኖ በተመዘገበለት ተሳትፎው እስከ ሁለተኛ ዙር ለመዝለቅ የተሻለ እንቅስቃሴ አድርጓል፡፡ በመጀመሪያው የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታው ሴይንት ማይክል…
Rate this item
(0 votes)
ብሄራዊ ቡድኑ ከጅምሩ አጣብቂኝ ገብቷል በአፍሪካ ሁለት የክለብ ውድድሮች ቅድመ ማጣርያ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ሊያደርጉ ነው፡፡ ከሜዳቸው ውጭ ከሳምንት በፊት የተጫወቱት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የመልስ ጨዋታቸውን በደጋፊዎቻቸው ፊት ሲያደርጉ…