Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በለንደኑ 30ኛው ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ የተሳትፎ ታሪኳ ከፍተኛውን ውጤት ልታስመዘግብ የምትችልበት ተስፋ ተፈጠረ፡፡ ከወር በፊት ስፖርት አድማስ ከኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ኤግዚኪዊቲቭ ዲያሬክተር አቶ ታምራት በቀለ ጋር ባደረገው ውይይት በለንደን ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ስንት ሜዳልያ እንጠብቅ የሚል ጥያቄ ተነስቶ ነበር፡፡ አቶ ታምራት…
Saturday, 09 June 2012 09:52

ጎል የታለ ጎል....?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በ2014 ብራዚል ለምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የምድብ ማጣርያ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም ኢትዮጵያና ሴንትራል አፍሪካን ሪፖብሊክ በሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ይገናኛሉ፡፡ ዛሬ ደግሞ በሌላ የምድቡ ጨዋታ ቦትስዋና ጎረቤቷን ደቡብ አፍሪካን ታስተናግዳለች፡፡ ምድቡን በ3 ነጥብና በ2 የግብ ክፍያ የሚመራው ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ፖላንድ ከግሪክ እንዲሁም ራሽያ ከቼክ ባደረጉት ጨዋታ የተጀመረ ሲሆን ውድድሩ በዘረኝነት ተግባራት ሊደፈርስ ይችላል የሚለው ስጋት አልበረደም፡፡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በአውሮፓ ዋንጫው በሚያጋጥሙ ከዘረኝነት የተያያዙ ጥፋቶች ጥብቅ እርምጃ ሊወሰድ መዘጋጀቱን ሰሞኑን ሲያስታውቅ በፀረ ዘረኝነት እንቅስቃሴ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አስፈላጊውን የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድዬም ከጋና አቻው ሊያደርግ ነው፡፡ በአፍሪካ የሴቶች እግር ኳስ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውና ጥቋቁር ንግስቶች በሚል ስሙ የሚታወቀው የጋና ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለቅዳሜው ጨዋታ ባለፈው ሀሙስ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ሉሲዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
‹ጨዋታው 11ለ11 ነው› ስቴቨን ፒናር ዋልያዎቹ በሚል ስሙ የሚጠራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ነገ በሩስትንበርግ ከተማ በሚገኘው የሮያል ባፎኬንግ ስታድዬም ደቡብ አፍሪካን ሊገጥም ነው፡፡ በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ዋልያዎቹ የተሰኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ከሚባለው የደቡብ…
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካዋ ግዛት ኤራጎን ውስጥ ትናንት የተጀመረው የኢትዮጵያ አትሌቶች የለንደን ኦሎምፒክ መሳተፊያ ሚኒማ የማግኘት ትንቅንቅ ዛሬም የሚቀጥል ነው፡፡ ከ2012 የዳይመንድ ሊግ 14 ውድድሮች አንዱን በሚያስተናግደው የዩጂን ፕሮፈንታይኔ ክላሲክ ውድድር ላይ በለንደን ኦሎምፒክ በ10ሺሜ፤ በ3ሺ መሰናክልና በ1500ሜትር ኢትዮጵያን የሚወክሉ ኦሎምፒያኖች ይለዩበታል፡፡ ትናንት…