ዋናው ጤና
Saturday, 06 October 2018 10:05
“ከውፍረት ተጠቂዎች 16 ከመቶ ያህሉ የስኳርና የደም ግፊት በሽታ እንዳለባቸው እንኳን አያውቁም”
Written by መንግስቱ አበበ
ልጆች ትኩረታቸው ሞባይል ጌም ላይ ስለሆነ፣ የሰውነት እንቅስቃሴ አይሰሩምወላጆች፤ ለልጆቻቸው አትክልትና ፍራፍሬ በመመገብ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸውየኢትዮጵያ የምግብና ሥነ ምግብ ባለሙያዎች ማኅበር፤ ከአፍሪካ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ማኅበርና ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር፣ ከመስከረም 21-25 ቀን 2011 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየው 8ኛው…
Read 2572 times
Published in
ዋናው ጤና
· ማኅበሩ ለመገንባት ላሰበው የህሙማን ማዕከል የድርጅቶችን ድጋፍ ጠይቋል · ሚያዚያ 6 ቀን 2010 የእግር ጉዞ ይደረጋል አቶ አሰፋ ዘገየ የ76 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ የፓርኪንሰን ታማሚና የማህበሩ የቦርድ አባል ናቸው። የሰውነት ሚዛናቸውን መጠበቅ ስለማይችሉ የሚሄዱት በከዘራ ተደግፈው ነው፡፡ እጃቸው በጣም…
Read 4147 times
Published in
ዋናው ጤና
“ወንድ ታካሚዎች ቢጎርፉም እስካሁን ሁለት ሴቶች ብቻ ናቸው የመጡት” በስንፈተ ወሲብ በፀረ እርጅና፣ በውበትና ቁንጅና ማሻሻል ላይ አተኩሮ የሚሰራ “ዚኒያ” የተባለ ክሊኒክ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ክሊኒኩ የሚመራው ላለፉት 25 ዓመታት በዘርፉ ስፔሻላይዝድ አድርገው በአሜሪካ ሲሰሩ በቆዩት በትውልደ ኢትዮጵያዊው…
Read 8804 times
Published in
ዋናው ጤና
”ዋሽ ኢትዮጵያ ሙቭመንት” የሩብ ዓመቱን የልምድ ልውውጥ አካሄደ የኢትዮጵያ የውሃ፣ የአካባቢ ንፅህና እና የስነ-ጤና አጠባበቅ እንቅስቃሴ (WASH Ethiopia Movement) በየሩብ አመቱ የሚያዘጋጀውን የልምድ ልውውጥና የተሞክሮ የውይይት መድረኩን ሰሞኑን ያካሄደ ሲሆን፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ 10 አገራት የውሃ፣ የአካባቢ ንጽህናና እና የስነ-ጤና አጠባበቅን…
Read 4321 times
Published in
ዋናው ጤና
Tuesday, 17 October 2017 10:26
የአእምሮ ጤና፣ ሥራ እና ጥበብ
Written by ዶ/ር ዳዊት አሰፋ (የኢትዮጵያ የአእምሮ ህክምና ማህበር ፕሬዚዳንት)
የአለም የአእምሮ ጤና ቀን፣ ዘንድሮ ለ25ኛ ጊዜ ባሳለፍነው ሳምንት መስከረም 30 ቀን ተከብሮ ውሏል፡፡ መሪ ቃሉም፡- “Mental Health in the Work place” (የአእምሮ ጤና በስራ ቦታ ላይ) የሚል ነበር፡፡ በአለማችን የተለያዩ አገሮች ይህ ቀን ሲከበር በርካታ ታዋቂ ግለሰቦች፣ በማህበረሰቡ ዘንድ…
Read 4456 times
Published in
ዋናው ጤና
በተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ሳቢያ የሚከሰቱ የጤና ጉዳቶችን ለማከም ታስቦ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል፣ ሚሊኒየም ሚዲካል ኮሌጅ ሥር የተቋቋመውና ከሁለት ዓመታት በፊት አገልግሎቱን መስጠት የጀመረው “አቤት ሆስፒታል”፤ የዕድሜ ምርመራን ጨምሮ አዳዲስ አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ የሆስፒታሉን አዳዲስ አገልግሎቶች በተመለከተ ከሆስፒታሉ የፎረንሲክና ሥነ ምረዛ…
Read 3898 times
Published in
ዋናው ጤና