ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን የ28 ሰዎች ህይወት አለፈ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,607 የላብራቶሪ ምርመራ 707 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ28 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 406 ሰዎች አገግመዋል።
Rate this item
(1 Vote)
Rate this item
(4 votes)
የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ በምጥ ተገላገሉ ነብሰጡር መሆናቸውን እስከወለዱበት ቀን ድረስ ያላወቁት የዚህ አስገራሚ ክስተት ባለቤት የ65 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ ስንዱ ሰውነት የአዲስ አበባ ነዋሪ ናቸው። የወይዘሮ ስንዱ ሰውነት "ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ተገላገሉ" መባል የአራሷን ጎረቤቶችና…
Rate this item
(7 votes)
ሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ላም በረት መናኸሪያ፣ በጎ ፈቃደኞችን በማሰማራት ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ወደ መናኸሪያው የሚገቡና ከመናኸሪያው የሚወጡ መንገደኞችን እጅ የማስታጠብ ሥራ መጀመሩን ያስታወቀ ሲሆን፤ በዚህም በመላው ዓለም የተሰራጨውንና በቅርቡም ወደ አገራችን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ…
Rate this item
(1 Vote)
እስካሁን በሙቀት ልየታ የተጠረጠሩ 6 ሰዎችን አስረክቧል ሀሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ለተገልጋዮች የሙቀት ልየታ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ:: ሆስፒታሉ ሀሙስ ረፋድ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) በሀገራችን መከሰቱ ከተነገረ ጊዜ ጀምሮ 300ሺህ ብር በጀት በመመደብ፤ ኮሚቴ በማቋቋምና ለ400…
Page 3 of 39