ዋናው ጤና

Rate this item
(2 votes)
- በየዓመቱ 13 ሺህ ዜጎች በኤችአይቪ ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጣሉ - አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የስርጭቱ መጠን 4.5 በመቶ ደርሷል - ከአራት ሴተኛ አዳሪዎች አንዷ የኤችአይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤድስ በሽታ የወረርሽኝ ስጋት ማንዣበቡ የተገለፀ ሲሆን አዲስ አበባ…
Rate this item
(1 Vote)
• በልመና የሚመጡ የህክምና ቁሳቁሶች ያለ ቀረጥ ቢገቡ መልካም ነበር • ለጉንችሬ ሆስፒታል የ13.5 ሚ. ብር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ዘላለም ጭምዴሳ ከአጋሮቻቸው ጋር በመሆን ከአሜሪካን ሀገር ያሰባሰቡትን 13.5 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና…
Rate this item
(6 votes)
 • መንግስትና ባለሃብቶች ለችግሩ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠይቋል • ባንኮች ለህመምተኞች እገዛ ለማድረግ ተስማምተዋል አቶ መሐመድ ሀሰን የ60 ዓመት አዛውንት ናቸው፡፡ ላለፉት ስድስት ዓመታት በኩላሊት ህመም እየተሰቃዩ እንደሚገኙ ይናገራሉ:: የአራት ልጆች አባትና ባለትዳር የሆኑት አዛውንቱ፤ በሳምንት ሶስት ቀን የኩላሊት እጥበት (ዲያሊሲስ)…
Rate this item
(3 votes)
ምንሊክ ሆስፒታል ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሮት የነበረውንና ከውጭ አገር በሚገቡ ግብአቶች እጥረት የተነሳ ከ6 ወራት በላይ አቋርጦት የነበረውን የኩላት እጥበት አገልግሎት ባለፈው ረቡዕ እንደገና አስጀመረ፡፡ 18 የኩላሊት ሕመምተኞች ወደ ዘውዲቱና ወደ ጳውሎስ ሆስፒታሎች አከፋፍሎ እንደነበረ የተናገሩት የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ…
Rate this item
(3 votes)
 ተቀማጭነቱን በቻይና አድርጐ፣ በህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ምርትና ሽያጭ፣ በህክምና ዘርፍ ምርምሮች አለም አቀፍ እውቅና ያለው ዋንፎ ካምፓኒ፤ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካውን በኢትዮጵያ ሊያቋቁም ነው፡፡ ፋብሪካው በቂሊንጦ ፋርማሲ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የሚሰራ ሲሆን እ.ኤ.አ አቆጣጠር በ2020 ግንባታው ተጠናቆ ወደ ምርት…
Rate this item
(9 votes)
 ብሩንዲ፣ ደ.ሱዳንና ናምቢያ አንድም የህፃናት ሐኪም የላቸውም በመላው አፍሪካ አብዛኛው የሕፃናት ቀዶ ሕክምና ከአፈጣጠር ችግሮች ጋር የተያያዙ እንደሆኑ አንድ የሕፃናት ቀዶ ሕክምና ባለሙያ ገለጹ፡፡ 12ኛው የአፍሪካ ሕፃናት ቀዶ ሕክምና ማኅበር አጠቃላይ ዓመታዊ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ሲካሄድ፣ የኢትዮጵያ የሕፃናት…
Page 4 of 39