ዋናው ጤና
Monday, 05 March 2012 14:17
“ዐይን ከጽዮን” አንዲት ታዳጊ ታደገ “ሦስተኛው የጤና ምሽት” ረቡዕ ይቀርባል
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
“ዐይን ከጽዮን (Eye from zion)” የተባለ የእስራኤል በጐ አድራጊ ሀኪሞች ቡድን ለአንዲት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ሕፃን ነፃ የህክምና አገልግሎት በማድረግ ህይወቷን ታደገ፡፡ አዲስ አበባ ከሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ መግለጫ እንደሚጠቁመው ዶክተሮቹ በጊዜ ባይደርሱላት ህመሙ ይገድላት ነበር፡፡በእስራኤሉ የቴልሃሾሜር ሆስፒታል በሚገኘው የቻይም ሳባ ሕክምና…
Read 26390 times
Published in
ዋናው ጤና
የጭንቅላት፣ የአንገት፣ የትከሻና የህብረሰረሰር አቀማመጥን ጤናማ እንዲሆን በማድረግ ነፃ የነርቭ የአየርና የደም ፍሰት እንዲኖር ያደርጋል የተባለ ትራስ አገራችን ውስጥ ተመረተ፡፡ ሰርቪካል ትራስ የሚል ስያሜ የተሰጠው ይኸው ትራስ በደንገል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እዚሁ አገራችን ውስጥ መመረት የጀመረ ሲሆን ትራሱ በአንገት…
Read 28496 times
Published in
ዋናው ጤና