ዋናው ጤና
በውድቅት ሌሊት “ዎክ” ማድረግ ያምረኝ ነበር የሚዳቋ ጥብስ አምሮኝ ከየት ይምጣ?!“እርግዝናው የመጀመሪያዬ ነው፡፡ በፊት በፊት ሴቶች ሲያረግዙ የማይሆን ነገር ያምራቸዋል ሲባል ስሰማ ሲሞላቀቁ ነው እያልኩ አስብ ነበር፡፡ ግን ተሳስቻለሁ፡፡ ከእርግዝናዬ 3 ወራት በኋላ ውስጤ የሚፈልገውና የሚያምረኝ ሁሉ ግራ የሚያጋባ ነገር…
Read 15821 times
Published in
ዋናው ጤና
ማማሟቂያአየለ ሞተ!... በድፍን ደብረ ማርቆስ ዝናው የናኘው ቀልደኛው፣ ተረበኛው፣ የቀን ሰራተኛው አየለ፤ ቋጠሮ ተሸክሞ ሲመላለስበት ከኖረው የከተማዋ ጎዳና ዳር ተፈጽሞ ተገኘ፡፡ ትናንት ቀልዱን ሰምተው ተንከትክተው የሳቁ፣ ዛሬ ጧት ሞቱን ሰምተው ተንሰቅስቀው አለቀሱ፡፡ ከጓደኞቹ ጋር መጠጥ ቢጤ እየቀማመሱ ሲጨዋወቱ አምሽተው፣ “በሉ…
Read 6194 times
Published in
ዋናው ጤና
የልብ ሕመም፣ ካንሰር፣ ራስ ምታትና በርካታ የዕለት ተዕለት በሽታዎችን የሚከላከሉና የሚያሽሉ ተብለው በህክምና ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች የተረጋገጡ 12 ምርጥ ምግቦችን አስተዋውቃችኋለሁ። ፊግስ:- ከበለስ ጋር የሚመሳሰል የፍራፍሬ ዓይነት ነው፡፡ እነዚህ ፍሬዎች እንደልብ አይገኙም እንጂ በውስጣቸው ካልሲየም የተባለውን ማዕድን የያዙ ናቸው። ፍሬዎቹ፣ ዕድሜን…
Read 24695 times
Published in
ዋናው ጤና
ጐመን መመገብ የጡት ካንሰርን ይከላከላል የሳንባ ካንሰርን ለመከላከል አረንጓዴ አትክልቶችን ተመገቡ የጨጓራ ህመምን ለማስታገስ የዝንጅብል ደንበኛ ሁኑ በምግብ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ልዩ ልዩ በሽታዎችን ለመቋቋም የሚያስችለንን አቅም ያዳብሩልናል፡፡ በዘርፉ የተለያዩ ምርምርና ጥናቶችን ያደረጉ ሳይንቲስቶች እንደሚገልፁት፤ በምግብ ውስጥ የሚገኙ…
Read 11143 times
Published in
ዋናው ጤና
እርስዎ፤ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የጥሬ ሥጋ ወዳጅና አድናቂ ከሆኑ አካባቢዎቹን በሚገባ ያውቋቸዋል፡፡ ህዝበ አዳም ተሰልፎ ጥሬውን ከጥብሱ የሚያማርጥባቸው ሥፍራዎች ናቸው። ከአዲሱ ገበያ እስከ ገዳም ሰፈር፣ ከዶሮ ማነቂያ እስከ ልደታ ድረስ አካባቢዎቹ በጥሬ ሥጋ አቅርቦታቸው ይታወቃሉ፡፡ በተለይ፤ በደመወዝ ሰሞንና በሳምንቱ እረፍት…
Read 5072 times
Published in
ዋናው ጤና
ሌሎች ባጨሱት ከ600ሺ በላይ ሰዎች በየዓመቱ ይሞታሉ በኢትዮጵያ ከ10 ሚሊዮን በላይ አጫሾች አሉ ኢትዮጵያ ሲጋራ ማጨስን በተመለከተ አዲስ አዋጅ ልታፀድቅ ነውበዓለማችን ከሲጋራ ማጨስ ጋር በተያያዘ በየዕለቱ 13 ሺህ ሰዎች እንደሚሞቱ አንድ መረጃ ይፋ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና…
Read 5925 times
Published in
ዋናው ጤና