Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዋናው ጤና

Rate this item
(3 votes)
የተጣራ ተፈጥሮአዊ የማእድን ውሃን በፕላስቲክ ጠርሙስ አሽጐ ለገበያ በማቅረብ ረገድ ሃይላንድ የተሰኘው ፋብሪካ ቀደምት ነው፡፡ የማእድን ውሃን ለአገራችን ህዝብ ያስተዋወቀው ይህ ፋብሪካ፤ለጥቂት አመታት ሲሰራ ቆይቶ በከፍተኛ ኪሳራ ከገበያ ቢወጣም ስሙን ለታሸጉ ውሃዎች መጠሪያነት ትቷል፡፡ ዛሬም ድረስ አብዛኛው ሰው በተለያዩ ፋብሪካዎች…
Rate this item
(3 votes)
በየዓመቱ ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ በንፁህ መጠጥ ውሃ እጦት ይሞታል ከአዲስ አበባ በ396 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እገኛለሁ፡፡ ሥፍራው በሐረሪ ክልል የሶፌ ወረዳ አፈር ዳባ ቀበሌ ገንደ ነገዬ እየተባለ የሚጠራ መንደር ነው፡፡ ወደዚህ ስፍራ ለመምጣቴ ዋንኛ ምክንያቱ በአካባቢው በሚታየው ከፍተኛ የውሃ…
Rate this item
(1 Vote)
የእርግዝናዋን መጨረሻ ሣምንታት ያሣለፈችው በጭንቅ ነበር፡፡ የበላችው ምግብ አለመርጋት፣ ከፍተኛ ራስ ምታትና ከባድ የወገብ ህመም በእርግዝና መጠናቀቂያ ሣምንታት አካባቢ የገጠሟትና ለከፍተኛ ሥቃይ የዳረጓት በሽታዎች ነበሩ፡፡ እርግዝናዋን የምትከታተልበት ጤና ጣቢያ ውስጥ ያገኘቻት የጤና ባለሙያ ችግሩ በአብዛኛው በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ችግር መሆኑንና…
Rate this item
(0 votes)
ጥንታውያን ግሪኮች ከባድ የህመም ስቃይን ለመቀነስ ወይንም ከበድ ላሉ የቀዶ ህክምና ሥራዎች በድብደባ ራስን የማሳት ዘዴን ይጠቀሙ ነበር፡፡ ለጥርስ ህክምናም ሐኪም ዘንድ የቀረበ ታማሚ በደህና ቡጢኛ መንጋ ጭላውን በቦክስ ይመታና ራሱን እንዲስት ይደረጋል፡፡ ግሪካውያኑ ይህንን ዘዴ በሥራ ላይ ከማዋላቸው በፊት…
Rate this item
(12 votes)
ስልጣኔ ወለድ ሞት የሚያስከትል የጤና ችግርዓለማችን በየጊዜው በምታሳየው የስልጣኔና የቴክኖሎጂ ዕድገት ልክ የጭንቀት/ውጥረት ችግሮችም በየጊዜው እያደጉና እየተስፋፉ መሄዳቸው፣ ስልጣኔ ለጭንቀት/ውጥረት ችግሮች መባባስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን አመላካች ነው ሲሉ በርካታ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በ2009 ዓ.ም ይፋ ባደረገው…
Rate this item
(3 votes)
“ፅንብ ማቋረጥ የወሊድ መከላከያ ተደርጐ ሊታሰብ አይገባም”እንዲያው እግር ጥሎት አልያም ጉዳይ ኖሮት ፒያሳ ካቴድራል ትምህርት ቤት አካባቢ ወደሚገኘው ሠፈር ብቅ ያለ ይታዘበው፣ ይገረምበት ነገር አያጣም፡፡ በለጋ የወጣትነት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች በአካባቢው በብዛት ውር ውር ሲሉ መመልከቱም አይቀርም። ወጣቶቹ…