ዜና

Rate this item
(4 votes)
ህዝቡ ከመንግሥት ጋር እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦችና የመንግስት ባለስልጣናት ላይ መንግስት ከሰሞኑ መውሰድ የጀመረውን እርምጃ እንደሚደግፉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ ባለፉት አመታት የመንግስትና የህዝብ ሃብትና ንብረት ላይ የተደራጀ ዘረፋ የፈፀሙ እንዲሁም በዜጎች ላይ ሰቅጣጭ ኢ-ሰብአዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ተፈናቃዮች ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም ተብሏል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ያለው የፀጥታ ሁኔታ አሁንም አስተማማኝ ባለመሆኑ በግጭት ለተፈናቀሉ ከ57 ሺህ በላይ ዜጐች አስፈላጊውን ዕለታዊ እርዳታ ለማድረስ መቸገራቸውን ዓለማቀፉ የረድኤት ድርጅቶች ገልፀዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የሠብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው፣ በቅርቡ ተፈጥሮ በነበረው ብሔር…
Rate this item
(0 votes)
የኤርትራው ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ላይ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃልየተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት ላለፉት ዘጠኝ አመታት በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ባለፈው ረቡዕ ማንሳቱን ተከትሎ፣ ኤርትራውያን ደስታቸውን በአደባባይ የገለፁ ሲሆን የሃገሪቱ መንግስት “የትዕግስታችንን ውጤት በመጨረሻ አግኝተናል” ብሏል፡፡ በአለማቀፍ ደረጃ አሸባሪ ከተሠኘው…
Rate this item
(1 Vote)
· አየር መንገድ ለማዕከሉ ህንፃ ሊገነባ ነው· ፓይለቶች 10ሚ. ብር ለመለገስ ቃል ገብተዋል መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የከተማ አስተዳደሩ በ10ሩም ክፍለ ከተሞች ሊሰጥ ቃል በገባው ቦታ ላይ ተጨማሪ ማዕከላትን ለመገንባት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበኩሉ፤ አንድ…
Rate this item
(10 votes)
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ውስጥ “ራሳችንን ችለን ክልል እንሁን” የሚሉ ጥያቄዎች እየተበራከቱ መምጣታቸው ታውቋል፡፡ በ13 ዞኖች በ8 ልዩ ወረዳዎችና በ22 የከተማ አስተዳደሮች የተደራጀውና 56 ብሔር ብሔረሰቦችን በያዘው በዚህ ክልል ውስጥ እስካሁን የሲዳማ፣ የወላይታና የከፋ ክልል የመሆን ጥያቄዎችና የውሳኔ ሃሳቦች ቀርበዋል፡፡…
Rate this item
(13 votes)
ከሰባት ዓመታት የአሜሪካ የስደት ህይወት በኋላ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ወደ አገራቸው የተመለሱት የህግ ባለሙያዋና ፖለቲከኛዋ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፤ የተጀመረውን አገራዊ ለውጥ ለማስቀጠል ሁሉም የድርሻውን ማበርከት እንዳለበት ጠቁመው፤ በዲሞክራሲያዊ ተቋማት ግንባታ ላይ ለመሥራት እንደሚሹ ተናግረዋል፡፡ ለሁለት ጊዜያት ያህል በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት…