ዜና

Rate this item
(12 votes)
 በሽብር የሞት ፍርደኛ የሆኑት የ“ግንቦት 7” አመራሩ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከእስር እንደሚፈቱ የተገለፀ ሲሆን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀናትም ሊለቀቁ እንደሚችሉ ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ በሰኔ ወር 2006 ዓ.ም ከየመን አውሮፕላን ማረፊያ ተይዘው በሀገር ቤት የታሰሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲለቀቁ፣ የእንግሊዝ መንግስትን…
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን ወደ ሃገር ውስጥ የተመለሰው የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ) አመራሮች ከመንግስት ጋር በኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ በጋራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ከመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ የኦዴግ አመራሮች እና ጠ/ሚኒስትሩ ውይይት ባደረጉበት ወቅትም ድርጅቱ ከእንግዲህ…
Rate this item
(4 votes)
መንግስት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለውን የዜጎች መፈናቀል በአስቸኳይ የማያስቆም ከሆነ፣ አገር አቀፍ የተቃውሞ ሠላማዊ ሠልፍ ለመጥራት እንደሚገደድ ሠማያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ ክልል ባጋጠመው የአማራ ክልል ተወላጆች መፈናቀል ጉዳይ ላይ ሰሞኑን በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ መንግስት አስቸኳይ የእርምት እርምጃ…
Rate this item
(13 votes)
በሳኡዲ አረቢያ የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ይፈታሉ ከትናንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ ኢትዮጵያውያን እስረኞች እንዲፈቱ ለሃገሪቱ መንግስት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ በተለያዩ ወህኒ ቤቶች የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(13 votes)
ዶ/ር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመመረጣቸው 84 በመቶ ያህሉ ኢትዮጵያውያን ደስተኞች መሆናቸውን የጠቆመው አንድ ጥናት፤ 88 በመቶው ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደሚያምኑ አመልክቷል፡፡ጥናቱን ያካሄደው በማናጅመንትና የማህበራዊ ጥናትና ምርምሮች አማካሪነት የሚሠራው “ዋስ ኢንተርናሽናል” ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በዶ/ር…
Rate this item
(3 votes)
በሃገሪቱ ማንነትን መሠረት አድርገው የሚፈፀሙ ኢ-ሠብአዊ ድርጊቶችና መፈናቀሎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ያሳሰበው ሠማያዊ ፓርቲ፤ መንግስት ኃላፊነቱንም እንዲወስድ የጠየቀ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በበኩሉ፤ ከቤኒሻንጉል ተፈናቅለው ለወራት በባህርዳር ተጠልለው የሚገኙ ዜጎችን ሁኔታ እመረምራለሁ ብሏል፡፡ጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓ.ም ከ30 ዓመታት በላይ…