ዜና

Rate this item
(0 votes)
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 798 ተማሪዎች የዛሬ ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ አስመርቋል፡፡ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕድን ምህንድስና ተማሪዎችን ማስመረቁም በእለቱ ተገልፆል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በማስተርስ ኦፍ አድምኒስትሬሽን፣ በመጀመሪያ ዲግሪ ደግሞ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣…
Rate this item
(0 votes)
ዓለምአቀፉ የቴሌኮምና የኔትወርክ ኩባንያ ዜድቲኢ፤ ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ በጉለሌ ክ/ከተማ ከ2 ሺ በላይ ዛፎችን ተከለ፡፡ በዛፍ ተከላው ላይ በኢትዮጵያ የቻይና የንግድና ኢኮኖሚ አማካሪ ወ/ሮ ሊዮ ዩን እና የዜድቲኢ ኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር ሚስተር ሊ ጉዋንግ ዮንግን ጨምሮ ከ200 በላይ የኩባንያው የውጭና…
Rate this item
(50 votes)
- ትላንት በልደታ ክ/ከተማ 5 ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል- ወንጀሉ ላለፉት 5 ዓመታት በከተማዋ በድብቅ ሲፈፀም ቆይቷል- እንጀራው 30 በመቶ ጤፍ፣ 70 በመቶ ጀሶና ሰጋቱራ ተቀላቅሎ ይጋገራል- ሀኪሞች፤ ጀሶና ሰጋቱራ በጉበትና ኩላሊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል አሉ- በሁሉም ክፍለ ከተሞች ድርጊቱ እንደሚፈፀም…
Rate this item
(86 votes)
የቤት እድለኞች፤ ከ14 ሺ - 95 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ይጠበቅባቸዋልእጣው የሚወጣው በ97 ዓ.ም ለተመዘገቡ ነውየ10/90 ሁሉም ተመዝጋቢዎች፣የቤት ባለ ዕድል ይሆናሉከ6 ወር በላይ ቁጠባ ያቋረጠ፣ እጣ ውስጥ አይገባም20 በመቶ ቅድመ ክፍያና የቤቶቹ ዋጋ ዝርዝር የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ 39ሺህ ቤቶች ዕጣ…
Rate this item
(20 votes)
“በወረዳ አመራሮች የሚሰሩ ስህተቶች መንግስትን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለው ነው” መንግስት ‹‹ህገ ወጥ›› ያላቸውን ቤቶች ያፈረሠበት መንገድ በአለማቀፍ የሠብአዊ መብቶች ድንጋጌና በህግ ተቀባይነት እንደሌለው የገለጹ የህግ ባለሙያዎች፤ድርጊቱ የህግ ተጠያቂነትን ሊያስከትል እንደሚችል ተናገሩ፡፡ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ዜጎች፣መንግስት ተለዋጭ ቤት መስጠት አለበትም ብለዋል -…
Rate this item
(27 votes)
- “አውዳሚ የሆኑ ኃይሎች የፈጠሩት እንጂ የህዝብ ተቃውሞ አይደለም”- “የተደራጀ ጥያቄ ስላልቀረበ በጎንደር ሠላማዊ ሰልፍ አይኖርም” የክልሉ መንግስት በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ባለፉት ሁለት ሳምንታት ተቃውሞ አገርሽቶ፣ አለመረጋጋቶችና ግጭቶች አይለው መሰንበታቸው የተጠቆመ ሲሆን መንግስት የማረጋጋት ስራዎች እየተሠሩ መሆኑን አስታውቋል፡፡…