ዜና

Rate this item
(15 votes)
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ትናንት በሪዮ ዲ ጄኔሮ ማራካኛ ስታዲዬም በተካሄደው የ31ኛው ኦሎምፒያድ በሴቶች የ10ሺህ ሜትር የዓለምና የኦሎምፒክ ሪኮርዶችን በማስመዝገብ የወርቅ ሜደልያ ተጎናፅፋለች፡፡ አልማዝ በ10 ሺ ሜትር ውድድሩ ተፎካካሪዎቿን በሰፊ ርቀት ቀድማ ስታሸንፍ የተደነቀው የውድድሩ ኮሜንታተር “በጣም ጎበዝ” ሲል አድንቋታል፡፡…
Rate this item
(16 votes)
መድረክ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠይቋልመንግስት በዜጎች ላይ የኃይል እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠብ አሳሰቡሰሞኑን በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተደረጉ የህዝብ ተቃውሞዎችን ተከትሎ በተከሰተ ግጭት በርካቶች ህይወታቸውን እንዳጡ የገለፁት ዋና ዋና ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ ሀገሪቱ ልትበታተን ትችላለች የሚል ስጋት እንዳላቸው ጠቁመው፣ በአስቸኳይ…
Rate this item
(11 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት፣ በግማሽ ዓመት 670 ሚ.ዶላር ለእዳ ክፍያ አውጥቷልየውጭ እዳ በፍጥነት እየተከማቸበት የመጣው የኢትዮጵያ መንግስት፣ በ2006 ዓ.ም የብድር እዳ ከነወለዱ 570 ሚ. ዶላር መክፈሉ የሚታወስ ሲሆን፣ ዘንድሮ ክፍያው በእጥፍ ጨምሮበታል። ዘንድሮ እስከ መጋቢት ድረስ፣ 670 ሚ.ዶላር እንደከፈለ ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘ…
Rate this item
(16 votes)
የአዲስ አበበ መንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን፤ አዲስ በሰራው መዋቅር መስፈርቱን አታሟሉም በሚል ያበረራቸው 600 ሰራተኞች በአንድ ሳምንት ውስጥ ድልድል ሰርቶ ወደ ስራ እንደሚመለሱ ተገለፀ፡፡ ትላንት ከቀትር በፊት ሳር ቤት በሚገኘው የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተደረገው ስብሰባ፤ የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን…
Rate this item
(8 votes)
የዛሬ 10 ዓመት ሐምሌ 28 ቀን 1998 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ የደረሰውን ጉዳት ለማስታወስ የተዘጋጀው በዓል የጉዳቱን ሰለባዎች የዘነጋነው በሚል የተተቸ ሲሆን በአደጋው ተጎጂዎች ዘንድም ከፍተኛ ቅሬታ አስነስቷል፡፡ከ500 በላይ ሰዎች የሞቱበትና 10 ሺ የሚደርሱ ነዋሪዎች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉበት…
Rate this item
(65 votes)
በጎንደር በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉትን የወልቃይት ኮሚቴ አባላት የፍርድ ጉዳይ ለመከታተል ትናንት ፍ/ቤት አካባቢ ተሰብስበው በነበሩ ነዋሪዎችና የፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት መጥፋቱን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ የወልቃይት ኮሚቴ አባላትን የፍርድ ቤት ውሎ ለመከታተል ጎንደር ፒያሣ አካባቢ በሚገኘው…