ዜና
- በከተማዋ 80 ሆቴሎችና 12 የጤና ተቋማት ታሸጉ- 10 ሺ ኪሎ ምግብና 1200 ኪሎ ሥጋ ተወገደ በአዲስ አበባ ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም መከሰቱ በይፋ በተገለፀው የአተት በሽታ የሚያዙ ነዋሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ የተገለፀ ሲሆን በሽታው በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት እንደሚችልና…
Read 7235 times
Published in
ዜና
Monday, 25 July 2016 07:12
ከንቲባውን ጨምሮ የከተማዋ ባለስልጣናት በቆሻሻው ጉዳይ በስብሰባ ተወጥረዋል
Written by መታሰቢያ ካሳዬና አለማየሁ አንበሴ
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማን ጨምሮ ዋና ዋና የከተማዋ ባለስልጣናት፤ በተለያዩ አካባቢዎች ከሳምንት ባላይ ሳይነሱ ለቆዩት የደረቅ ቆሻሻ ክምችቶች መፍትሄ ለማግኘት በስብሰባ ተወጥረው መሰንበታቸው ተገለፀ፡፡ በጉዳዩ ላይ የአስተዳደሩን ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ከንቲባው ቢሮ በተደጋጋሚ ስልክ ብንደውልም፤ “ኃላፊዎቹ ከቢሮ…
Read 10281 times
Published in
ዜና
· ኢዴፓ የብሄራዊ እርቅ መድረክ እንዲፈጠር ጠየቀ የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች በመጥቀስ መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ ማበጀት እንዳለበት የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ችግሮቹ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲሉ አስጠነቀቁ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በፃፈው…
Read 9185 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ የቴያትር አባት እየተባለ የሚጠራውና በተወለደ በ72 አመቱ ከትናንት በስቲያ ከዚህ አለም በሞት የተለየው፣ የአንጋፋው የቲያትር አዘጋጅ የአባተ መኩሪያ የቀብር ስነ ስርዓት ትናንት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ቴአትር ፈር ቀዳጅነቱ የሚታወቀው አባተ መኩሪያ፤ ከጥቂት ወራት በፊት በጠና ታምሞ…
Read 5604 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያና የስዊድን ሳይንቲስቶች ለወባ በሽታ አማጭ ትንኝ መከላከያ ያገኙት የምርምር ውጤት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በህይወት ያለች ዶሮ መኝታ አጠገብ ማስቀመጥ የወባ ትንኝን ድርሽ እንዳይል ያደርጋል ብለዋል፤ ተመራማሪዎቹ፡፡ ከዶሮና ከወፎች የሚወጣው የተፈጥሮ ሽታ ለወባ ትንኝ ጠላቷ ነው ያሉት ተመራማሪዎቹ በየዓመቱ በአፍሪካ ወደ…
Read 6691 times
Published in
ዜና
ባለፈው ማክሰኞ በጎንደር ከተማ በነዋሪዎችና በፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የበርካቶች ህይወት ማለፉ የተገለፀ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ በግጭቱ የ3 ፖሊሶችና 2 ነዋሪዎች መገደላቸውን አስታውቋል፡፡ የሟቾችን ቁጥር በተመለከተ በተለያዩ (የሚዲያዎች የተገለፁ መረጃዎች ይለያያሉ፡፡ አልጀዚራ የአይን እማኞችን ጠቅሶ 10 ሰዎች መሞታቸውን ሲዘግብ፤…
Read 12893 times
Published in
ዜና