ዜና
ባለፈው ፋሲካ አካባቢ ደወለልኝ፡፡ ሀዋሳ ነው ያለሁት አለኝ፡፡ እኛ ጋ የሚሰራ አንድ ጓደኛ አለው፡፡ እሱ ጋ መጥቶ እንዳረፈ በኋላ ነውየሰማሁት፡፡ እኔም የምኖረው እዚያው የምሰራበት ሆቴል ክፍል ተሰጥቶኝ ነው፡፡ የምኖረው ሀዋሳ ነኝ ያለው ለካ እዛ መጥቶ ነው፡፡ ለአንድሳምንት ያህል የምሰራበት ሆቴል…
Read 18486 times
Published in
ዜና
ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፌ ስቡክ የሰመረላቸው የመንግስት ባ ለስልጣናትና ተ ቋማት ጥ ቂት ናቸው ብሏል ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ማህበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ላይ ባደረገው የናሙና ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን በፌስቡክ በኩል የሚያስተላልፏቸው የጥላቻ መልዕክቶችና አስተያየቶች መጠን፣ ከተጠቃሚዎች ብዛት…
Read 8073 times
Published in
ዜና
ከብራዚልና ከሜክሲኮ ዋና ከተሞች፣ ከካልታና ከኢዝላማባድ … ከሃጋሪና ከፖላንድ እንዲሁም ከዩክሬንና ከማሌዥያ ዋና ከተሞች ይልቅ፣ የአዲስ አበባ የኑሮ ውድነት ይከፋል፡፡ ከካናዳ ኦታዋ እና ጊታሞና ሞንትሪያል፤ ከጀርመን ሊፕዚግ እና ኑርንበርግ ከተሞች ጋር ሊነፃፀርም፣ የኑሮ ውድነት በአዲስ አበባ ይከብዳል፡፡ ሜርሰር የተባለው አለማቀፍ…
Read 8814 times
Published in
ዜና
“የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ለፍርድ የመቅረብ እድል በ UN እጅ ላይ ነው” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡ ከማንም የማይወግን ነፃ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ የጠፋው ህይወትና የደረሱት…
Read 9821 times
Published in
ዜና
Saturday, 25 June 2016 11:48
በኦሮሚያና በአማራ ክልል በግጭቶች የደረሱ ጉዳቶች በድጋሚ እንዲጣሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ከ”330 በላይ ሰዎች ስለመሞታቸው መረጃ አለኝ” - መድረክየኢሰመኮን ሪፖርት አንቀበለውም ብለዋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡ ከማንም የማይወግን ነፃ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ የጠፋው ህይወትና…
Read 3503 times
Published in
ዜና
የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች፤ “ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ (ነፃነት) የተሰኘ አዲስ ፓርቲ መሰረቱ፡፡ የአዲሱ ፓርቲ መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ከረጅም የምስረታ ሂደት በኋላ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም በሆቴል ዲ.አፍሪክ የተካሄደ ሲሆን በእለቱም የፓርቲው የተለያዩ መተዳደሪያ ሰነዶች በጉባኤው ከፀደቁ በኋላ…
Read 4284 times
Published in
ዜና