ዜና

Rate this item
(2 votes)
መኢአድ በምዕራብ ሸዋ ናኖ ወረዳ ነዋሪ በነበሩ 87 አባወራዎች ላይ በአካባቢው የመንግስት ባለስልጣናት ተፈፅሟል የተባለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአቤቱታ ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ፓርቲው በደብዳቤው እንደገለፀው፤ በወረዳው ከ87 በላይ ሠላማዊ ሰዎች ያለምክንያት ከታሰሩ በኋላ መኖሪያ ቤታቸው እንዲቃጠል…
Rate this item
(0 votes)
ዓመቱ ብዙ ሥራ የተሰራበት ነው፡፡ የንባብ ባህል በማሳደግ አቅጣጫ በርካታ ሥራዎች ተሰርተዋል፡፡ ሰኔ 30 የንባብ ቀን በመላው ኢትዮጵያ እንዲከበር አድርገናል፡፡ ቀኑም የንባብ ባህል ንቅናቄ ተምሳሌት ሆኖ ይታይ ዘንድ፣ በመንግስት በኩል ታስቦ እንዲውል ጥያቄ ያቀረብንበትም አመት ነው፡፡ የማህበሩ አባላት ወደተለያዩ የሀገሪቱ…
Rate this item
(2 votes)
ጨጨሆ የባህል አዳራሽ የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በአገሪቱ ላይ በባህል፣ በቱሪዝምና በበጐ ሥራ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ሰዎች ሽልማት ሰጥቷል፡፡“የጨጨሆ ባህል ሽልማት” በሚል ርእስ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ ውብሽት ወርቃለማው የአስር ሺህ ብር እና የዋንጫ ሽልማት ሲያገኙ፣ በውዝዋዜ የምትታወቀውና…
Rate this item
(15 votes)
የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፤ ከ900 በላይ የቤተ ክርስቲያኒቱን ልኡካን እያወያየ ነው“እንደ ሌላው መድረክ አታስቡት፤ ለዓላማና ለለውጥ የሚደረግ ጉባኤ ነው” /ሚኒስትሩ/ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ንብረቶች አላግባብ ሀብት ያፈሩና ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ቤተ ክርስቲያኒቱን ለምዝበራ ያጋለጡ የአድባራት ሓላፊዎች ጉዳይ በሕግ…
Rate this item
(13 votes)
ከፍተኛው የሆቴሎች ዋጋ ጭማሪ የታየው በሻርም አል ሼክ ነው ኤስ ቲ አር ግሎባል የተባለው አለማቀፍ የጥናት ተቋም በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ከተሞች የሆቴሎች ዋጋ ዙሪያ ባደረገው ጥናት፤ አዲስ አበባ በሆቴሎች ዋጋ ውድነት ቀዳሚውን ደረጃ መያዟን ትናንት ባወጣው ሪፖርት መግለጹ ተዘገበ፡፡ተቋሙ ይፋ…
Rate this item
(12 votes)
ለበዓሉ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወሰዳል ተባለኤልፎራ ከ30ሺ በላይ ዶሮና ከ1 ሚሊዮን በላይ እንቁላል ለገበያ አቅርቧል በርበሬ በህገወጥ መንገድ ከአገር እየወጣ መሆኑ የተጠቆመ ሲሆን ይህም ለበርበሬ ዋጋ መናር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ተገለፀ፡፡ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን…