ዜና
በሊቢያ ከተገደሉት ውስጥ 5ቱ የጨርቆስ ወጣቶች ናቸውልጆቻቸው ሊቢያ የሄዱባቸው ወላጆች በጭንቀት ተወጥረዋል በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ በደረሰው ዘረኛ ጥቃት ማግስት፣ በሊቢያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የተፈፀመው የአሸባሪ ቡድኑ አይኤስአይኤስ ዘግናኝ ግድያ፤ የኢትዮጵያውያንን ሐዘንና ቁጭት መራር አድርጎታል፡፡ እስካሁን የዘጠኙ ሟቾች ማንነት…
Read 8362 times
Published in
ዜና
ባለፈው እሁድ ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ከ900 በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ በሜዲትራኒያን ባህር የመስጠም አደጋ በደረሰባት ጀልባ ከሞቱት መካከል አንዱ በአዲስ አበባ የኮተቤ ነዋሪ የነበረው እንዳልካቸው አስፋው ይገኝበታል፡፡ በታክሲ ረዳትነትና ሹፌርነት ይተዳደር የነበረው እንዳልካቸው፤ ኑሮን ለማሸነፍ የተሻለ ስራ ፍለጋ…
Read 5430 times
Published in
ዜና
ከ2 ዓመት በላይ ወጣቷ የት እንደገባች አልታወቀም ኤጀንሲው የተጣለበት የፈቃድ እገዳ ተግባራዊ አልሆነም ከሁለት ዓመት በፊት አል-ኢስማኤል በተባለ የውጪ አገር የግል ሥራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ በኩል በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኮንትራት ውሏ ፀድቆ ወደ ሳውዲ አረቢያ የተላከችው ወጣት ደብዛ…
Read 5632 times
Published in
ዜና
ሰማያዊ ፓርቲ ከመንግስት የቀረበበትን ውንጀላ ተቃውሟል በአሸባሪው ቡድን IsIs ታጣቂዎች አሰቃቂ ግድያ የተገፀመባቸው ኢትዮጵያውያን ሰማዕታትን ለመዘከርና ሽብርተኝነትን ለማውገዝ ባለፈው ረቡዕ መንግስት በጠራው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ ተቃዋሚ ከፀጥታ ሃይሎች ጋር የፈጠሩት ግጭት የዓለም አቀፍ ሚዲጠያዎችን ትኩረት ስቧል፡፡በእለቱ በአልጀዚራ በተላለፈ ዘገባ፤ ህዝቡ…
Read 5172 times
Published in
ዜና
ላለፉት አራት ዓመታት ለንባብ ሊበቃ የቆየው የ“ቆንጆ” መፅሄት ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ካሳ ባለፈው ረቡዕ አገር ጥሎ መሰደዱን ምንጮች አዲስ ለአድማስ ገለፁ፡፡ ጋዜጠኛው በተለያዩ ጊዜያት የመንግስት ደህንነቶች ቢሮው ድረስ በመሄድ ዛቻና ማስፈራራት ስላደረሱበትና ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ በመሆኑ አገሩን ጥሎ…
Read 5640 times
Published in
ዜና
አሸባሪው ቡድን ‘አይኤስአይኤስ’ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያንን ገደለየሟች ቤተሰቦች ሐዘን ተቀምጠዋል - በኢንተርኔት ፎቶና ቪዲዮ አይተው በሊቢያ የአሸባሪው ቡድን ‘አይኤስአይኤስ’ ታጣቂዎች፣ ’30 ኢትዮጵያዊያን ክርስትያኖችን ገድለናል’ ብለው በቪዲዮ የተቀረፀ አሰቃቂ የጭካኔ ግድያ ያሰራጩት በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ነው። በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ በደረሰው…
Read 14195 times
Published in
ዜና