ዜና

Rate this item
(0 votes)
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሲሰሩ የነበሩ የቀድሞ ባልደረቦች ማህበራቸውን ወይም ‹‹አፊክሰን›› የመሰረቱበትን 25ኛ ዓመት ክብረ በአል ቅዳሜ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ በኢሲኤ አዳራሽ አክብረዋል፡፡ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአፊክስ የክብር አባል ሲሆኑ፤ ሌሎችም በአለም አቀፍ ደረጃ ሀገራቸውን ያስጠሩ…
Rate this item
(2 votes)
ያለ ማሲያዣ ለወጣቶችና ስራ ፈጣሪዎች ገንዘብ ማበደር የሚያስችል አማራጭን ይዤ መጥቻለሁ ያለው ከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ በትላንትናው ዕለት በይፋ ተመርቋል።የከፍታ ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነፃነት ደነቀ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መስፈርቶችን በሟሟላት ሙሉ እውቅና እና ፍቃድ በመያዝ ወደ ስራ…
Saturday, 09 March 2024 20:06

11ቢሊየን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን ለመጀመሪያ ጊዜ 20 ግዙፍ ቦይንግ 777X-9 አውሮፕላኖች ለመግዛት ከቦይንግ ጋር ተፈራርሟል።የአውሮፕላኖቹ ዋጋ እስከ 11ቢ. ዶላር ይገመታልአውሮፕላኑ 50 የቢዝነስና 390 የኢኮኖሚ መቀመጫዎች አሉትአየር መንገዱ አውሮፕላኖቹን በማዘዝ ከአፍሪካ ቀዳሚው ነውእ.ኤ.አ ከ2027 እስከ 2030 አውሮፕላኖችን ይረከባል
Rate this item
(2 votes)
መልዕክተኛው የፕሪቶሪያው ስምምነት አፈጻፀምን ይገመግማሉ ተብሏልየአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰቱ ግጭቶች በድርድር እንዲፈቱ ለማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮችና በመንግሥትና በህወሓት መካከል የተደረሰው ስምምነት አፈጻጸም ግምገማ ዙሪያ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ረቂቁ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ፣ ለሕዝብ ቀርቦ ዜጎች ውይይት እንዲያደርጉበትና እንዲተች የሚጠይቅ ምክረሃሳብ ለፍትህ ሚኒስቴር ቀረበ ። ”ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ“ የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ ከሌሎች በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሠሩ አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር፣…
Rate this item
(0 votes)
አገኘሁ_አዳነ_ድልነሣሁ-በቤልጅዬም የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ_የሥነጥበብና_ዲዛይን_ት_ቤት ጋር በመተባበር በቤልጅዬም ከየካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሥዕል ትርዒት አቅርበዋል። ይህ ኤግዚቢሽን መልኩና ፈርጁ ብዙ የሆነውን የዲፕሎማሲ ዓለም በሥነጥበብና ባህል ለማዋዛት፣ ነባሩ የሥነ ጥበብ ብሂል በዘመነኛው የሥነ ሥዕል እንቅስቃሴ ላይ ያሳደረውን…
Page 5 of 436