ዜና

Rate this item
(3 votes)
የጀርመን መራሄ መንግስት አንጌላ መርኬል ማክሰኞ አዲስ አበባን እንደሚጎበኙና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ከስደት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የፊታችን ዘግቧል፡፡ከሶስት የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር በስደትና ሽብርተኝነትን በመታገል ላይ ያተኮሩ ውይይቶችን ለማድረግ ያቀዱት መርኬል፤…
Rate this item
(7 votes)
ፓሲፊክ ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.ማ የሚያመርታቸው “ኤክሰል አሬንጅ ጁስ”ና “ማርች ማንጎ ጁስ” ለጤና ጎጂ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን ለድርጅታችን በላከው ደብዳቤ፣ ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት፤ ምርቶቹ ላይ በተደረገ የላቦራቶሪ ፍተሻ ለጤና ተስማሚ…
Rate this item
(39 votes)
‹‹የተወጣሁት ሃይማኖታዊ ግዴታዬን ነው›› በባህርዳር ከተማ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የደመራ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኙትና የሰሞኑ አገራዊ የመወያያ አጀንዳ የሆኑት የባህርዳር ምዕራብ ጎጃም አዊና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አቡነ አብርሃምን የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች ከትናንት በስቲያ…
Rate this item
(34 votes)
የትምህርት መጀመሪያ ቀን እስካሁን አልታወቀም ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ዘግይቶ ከትላንት በስቲያ የተጀመረውና ለ5 ቀናት እንደሚካሄድ የተጠበቀው የጎንደር ዩኒቨርስቲ የመምህራን ውይይት፤ ትላንት ሐሙስ ጠዋት በተቃውሞ የተቋረጠ ሲሆን ከሰዓት በኋላ በዩኒቨርሲቲው የውስጥ ጉዳይ መምህራኑ ውይይት አድርገዋል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቀደም ሲል ከመስከረም 9 ጀምሮ…
Rate this item
(13 votes)
ባለፈው ሳምንት በተለያዩ የኦሮሚያ ወረዳዎች የ4 ሰዎች ህይወት በፀጥታ ኃይሎች ማለፉን ኦፌኮ ገለፀ፡፡ በነቀምት ላይ አንድ ወጣት መገደሉንና በምዕራብ መንዲ ወረዳ በመስቀል ደመራ ላይ የ15 ዓመት ታዳጊ መገደሉን የገለፀው ኦፌኮ፣ ነጆ በምትባል ከተማም አንድ ሰው ተገድሎ 5 ሰዎች በጥይት እንደቆሰሉ…
Rate this item
(32 votes)
በባህርዳር ከተማ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የደመራ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኙትና የሰሞኑ አገራዊ የመወያያ አጀንዳ የሆኑት የባህርዳር ምዕራብ ጎጃም አዊና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አቡነ አብርሃምን የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች ከትናንት በስቲያ አነጋገሯቸው፡፡ ከውስጥ አዋቂ ምንጮች…