ዜና

Rate this item
(6 votes)
- የወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች እስረኞቹ እንዲያመልጡ ትብብር አድርገውላችዋል በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ጥሰው ገብተዋል በሚል በደቡባዊ የመን በሚገኝ እስር ቤት ውስጥ ታስረው የነበሩ 1 ሺህ ህገወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ባለፈው ረቡዕ ሌሊት አምልጠው መጥፋታቸውን አንድ የአገሪቱ የደህንነት ሃላፊ ማስታወቃቸውን አጃንስ ፍራንስ…
Rate this item
(3 votes)
የቀብር ስነ ስርአታቸው ባለፈው ማክሰኞ በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለተፈፀመው አንጋፋው ፖለቲከኛ ኢ/ር ኃይሉ ሻወል በመኢአድ ፅ/ቤት በነገው እለት የመታሰቢያ ዝግጅት ይደረጋል። በመታሰቢያ ዝግጅቱ ላይ የፓርቲ አመራሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችን ጨምሮ የስራ አጋሮቻቸውና ቤተሰቦቻቸው እንደሚገኙ ከመኢአድ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ…
Rate this item
(50 votes)
የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ ነው- ትላንት በአርሲ - ኦጄ፣ ከ30 በላይ ሰዎች ሞተዋል በኢሬቻ በዓል ላይ በደረሰው እልቂት በተቀሰቀሰው ቁጣ ምክንያት ሳምንቱን በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ከፍተኛ ተቃውሞና ግጭት ተከስቶ የበርካቶች ህይወት ጠፍቷል፡፡ በትላንትናው ዕለት በአርሲ ነገሌና አርሲአጄ አካባቢ፣ በተከሰተ ግጭት ከ30…
Rate this item
(18 votes)
“ለደህንነታችን ዋስትና የሚሰጠን አካል የለም” ባለሀብቶች- “ቢሻን ጋሪ ሎጅ” ላይ በደረሰው ዘረፋና ቃጠሎ ፖሊስ ጥቃቱ እንዳይደርስ ከመከላከል ተቆጥቧል- ፖሊስ ጣቢያዎች፣ ፍርድ ቤቶች፣ ማዘጋጃ ቤቶችና የመንግስት ተቋማት ወድመዋልበኢሬቻ በዓል አከባበር ወቅት የተከሰተውን የበርካቶች ህልፈተ ህይወት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው…
Rate this item
(9 votes)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) መስራችና ፕሬዚዳንት እንዲሁም በ97 ምርጫ የቅንጅት ሊቀመንበር የነበሩት አንጋፋው ፖለቲከኛ ኢ/ር ሃይሉ ሻወል በ80 አመታቸው ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል አስክሬናቸው ዛሬ አዲስ አበባ የሚገባ ሲሆን፡፡ የቀብር ስነስርዓታቸው መቼ እንደሚፈፀም አልተወሰነም ተብሏል፡፡ ኢ/ር ሀይሉ ሻወል…
Rate this item
(3 votes)
የጀርመን መራሄ መንግስት አንጌላ መርኬል ማክሰኞ አዲስ አበባን እንደሚጎበኙና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ከስደት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የፊታችን ዘግቧል፡፡ከሶስት የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር በስደትና ሽብርተኝነትን በመታገል ላይ ያተኮሩ ውይይቶችን ለማድረግ ያቀዱት መርኬል፤…