ዜና
ፈተና መቅረብ ያለበት አንድ ሰው ከመቀጠሩ በፊት ነው (አቶ ከፈለኝ ሀይሉ) ሙስናና ብልሹ አሰራር ከእውቀትና ክህሎት ማነስ ይመጣሉ ብዬ አላምንም (ጌቱ ከበደ (ኢ/ር) ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ሊሰጥ ታቅዶ የነበረውና ድንገት የተሰረዘው የብቃት ምዘና ፈተና…
Read 1823 times
Published in
ዜና
Saturday, 30 December 2023 19:47
ቶሞካ ቡና በደንበል ሲቲ ሴንተር ላይ የ48.2 ሚ. ብር ክስ መሰረተ
Written by Administrator
ቶሞካ ቡና ኃ.የተ.የግል.ማህበር በንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር (ደንበል ሲቲ ሴንተር) ላይ የ48.2 ሚሊዮን ብር ክስ መመስረቱ ታወቀ፡፡ከሳሽ ቶሞካ ቡና ጥር 7 ቀን 2011 ዓ.ም ስፋቱ 137 ካሬ ሜትር የሆነውንና በደንበል ሲቲ ሴንተር ህንፃ ላይ የሚገኘውን ቦታ እስከ ጥር 6 ቀን…
Read 1931 times
Published in
ዜና
Saturday, 30 December 2023 19:47
የአስተዳደራዊና የመዋቅር ጥያቄዎች ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ ዘላቂ መፍትሔ ሊሰጣቸው ይገባል
Written by Administrator
(የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋዜጣዊ መግለጫ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፤ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣በጉራጌ ዞንና በቀቤና ልዩ ወረዳ መካከል የነበረውን አለመግባባት ተከትሎ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የተከሰተውን የጸጥታ መደፍረስና ያስከተለውን ጉዳት ከአካባቢው ነዋሪዎች በቀረበለት አቤቱታ መነሻነት ከጥቅምት 20…
Read 1321 times
Published in
ዜና
Thursday, 28 December 2023 20:29
ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የክፍያ አማራጭ አስተዋወቁ
Written by Administrator
‘Fly Now Pay Later’ ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያውን ቆይተው የሚከፍሉበትን ‘ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል’ የሚል አዲስ የክፍያ አማራጭ በዛሬው ዕለት አስተዋወቁ። የዳሽን ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ ዮሐንስ መኮንን እንደገለጹት፤ ‘ጉዞዎ ይቀድማል…
Read 2076 times
Published in
ዜና
2ኛው ሀገር አቀፍ የህገወጥ ንግድ መከላከል ጉባኤ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፤ በመድረኩ ላይ ህገወጥ የቁም እንስሳ ንግድ ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉ ተጠቁሟል፡፡በጉባኤው ላይ በቁም እንስሳት፤ በመድኃኒትና ሌሎች የንግድ ዘርፎች ላይ በሚታይ ህገወጥ ንግድ ላይ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጓል፡፡ በንግድ እና…
Read 1317 times
Published in
ዜና
በሃዋሳ ከተማ በምሥራቅ ክፍለ ከተማ በ280 ሚሊዮን ብር ወጪ በ700 ካ.ሜ ቦታ ላይ የተገነባው ባለ 3 ኮከቡ ፌኔት ሆቴል፣ በዛሬው ዕለት የክልሉ የሥራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመረቀ፡፡የዕለቱ የክብር እንግዳ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት አማካሪ አቶ ተሰማ ዲማ በምርቃት ሥነስርዓቱ…
Read 1815 times
Published in
ዜና