ዜና

Rate this item
(36 votes)
አራት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲስ አበባ ከተማን የኦሮሚያ ክልልና የአዲስ አበባ አስተዳደር በጋራ እንዲያስተዳድሯት የጠየቁ ሲሆን ባለፉት 25 ዓመታት ከከተማዋ የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ካሣ እንዲከፈላቸውም አሳስበዋል፡፡ የኦሮሞ ኦቦ ነፃነት ግንባር፣ የኦሮሞ ነፃነት አንድነት ግንባር፣ የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስና የኦሮሚያ ነፃነት ብሔራዊ…
Saturday, 18 March 2017 15:06

ከልብ አዝነናል!!

Written by
Rate this item
(19 votes)
“ቆሼ” እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰው አደጋ በርካታ ወገኖቻችን ለህልፈት በመዳረጋቸው የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን፣ ለሟች ቤተሰቦችና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን፡፡ በተመሳሳይ በጋምቤላ ክልል፣ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ሀዘናችንን እየገለፅን፣ ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን እንመኛለን!! ታፍነው…
Rate this item
(9 votes)
 • በአገር ውስጥ መወገድ የሚችሉበት መንገድም ሆነ ቴክኖሎጂ የለም • ዶላር ተከፍሎ የመጣው ኬሚካል፣ዶላር ተከፍሎ እንዲወገድ ይላካል • ኬሚካሎቹ በአካባቢም ሆነ በህይወት ላይ አስከፊ ጉዳት የሚያስከትሉ ናቸው • የኬሚካሎቹን ክምችት ለማወቅ ኮሚቴ ተቋቁሞ ጥናት ተጀምሯል በአገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች ለህይወት እጅግ…
Rate this item
(8 votes)
 ዓመት ሳይሞላ ታፍነው ተወስደው ያልተመለሱ ህጻናት ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል በጋምቤላ ክልል አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች ሰሞኑን ለ3ኛ ጊዜ ባደረሱት ጥቃት 28 ሰዎች ገድለው፣ 43 ህፃናትን አፍነው መውሰዳቸው ታውቋል፡፡ መንግሥት ሐሙስ ዕለት 6 ህፃናትን ማስመለሱን…
Rate this item
(1 Vote)
 መንግሥት 300 ሺህ ዶላር እንዲረዳቸው ጥያቄ አቅርበዋል ህውሓትን ከመሰረቱት 11 ታጋዮች አንዱ የሆኑት አቶ አስገደ ገብረሥላሴ በከባድ የልብ ህመምና የልብ ደም ቧንቧ ጥበት ምክንያት ህይወታቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመው፤መንግስትና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያሳክሟቸው ጠይቀዋል፡፡ ምንም ዓይነት ሥራ እንደሌላቸውና በጡረታ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
የቲማቲም ምርት ሙሉ በሙሉ ከገበያ ሊጠፋ ይችላል ቲማቲም አምራች በሆኑ አካባቢዎች የኪሎ ቲማቲም ዋጋ 35 ብር ደርሷል አንድ ሊትር የቲማቲም ፀረ-ተባይ መድሃኒት 12 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቲማቲም ተክል ላይ የተከሰተውና ቱታ አብስሉታ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ወረርሽኝ…