ዜና

Rate this item
(10 votes)
የሰበታ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የነበሩት አቶ የማነ ይገዙ እና የኦሮሚያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ መስፍን ኃይሌ በግምገማ ከኃላፊነት መነሳታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፊንፊኔ ዙሪያ፣ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰበታ ከተማ ከንቲባ በመሆን ያስተዳደሩት አቶ የማነ፤…
Rate this item
(10 votes)
የመሬት ፖሊስን ለማስለወጥ እታገላለሁ ብሏል አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የመሬት ጥያቄን አጀንዳው በማድረግ ለሶስት ወራት የሚዘልቅ ሁለተኛ ዙር “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” ንቅናቄ መጀመሩን ጠቁሞ መሬት በመንግስት ቁጥጥር ስር መሆኑን በመቃወም እንደሚንቀሳቀስ ገልጿል፡፡ፓርቲው በትናንትናው እለት በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤መሬት በመንግስት ቁጥጥር ስር…
Rate this item
(13 votes)
ስለማኅበራት የሰጡትን አስተያየት መልሰው እንዲያጤኑት ተጠየቀ ‹‹ማኅበራት በትኩረት ሊመሩና ጉዟቸውም እየተፈተሸ ሊስተካከል ይገባል›› - መንግሥትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ‹‹ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ቤተ ክርስቲያንን እንምራ እያሉ ነው፤ ቤተ ክርስቲያኒቱ ትውፊትና ሥርዓት አላት፤እንዲህ ማለት አይችሉም›› በማለት የሰጡትን…
Rate this item
(11 votes)
የብልሹ አሠራርና ሙስናን ችግር በዐደባባይ የተናገሩ የመጀመሪያው ፓትርያርክ ናቸው ፓትርያርኩ ጽኑ አቋም ስለሌላቸው ለጣልቃ ገብነት የተመቹ ኾነዋል ጣልቃ ገብነቶችን መቋቋምና የቅ/ሲኖዶሱን የውሳኔ ልዕልና ማስከበር ይጠበቅባቸዋል ፓትርያርኩ ዙሪያቸውን መፈተሽ አለባቸው ብቃት ያለው የአማካሪ መዋቅር ያስፈልጋቸዋል የካቲት 21 ቀን 2005 ዓ.ም ፤…
Rate this item
(15 votes)
እስከ 12 ዓመት እስርና 3ሚ 898ሺ ብር የገንዘብ ቅጣት ተበይኖባቸዋልየተራቀቁ የቴሌኮም ሶፍትዌሮችን ተጠቅመው በህገወጥ መንገድ ስልክ በማስደወል፣በመንግስት ላይ ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 15 ነጋዴዎችን ጉዳይ ላለፉት ሶስት አመታት ሲመለከት የቆየው የፌደራሉ አራተኛ ፍ/ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት፣ ከትላንት…
Rate this item
(6 votes)
ክለቡን በነፃ ያስረከብኩት በፍቃደኝነት ነው- ኮ/ል አወል አብዱራህማን ክለቡን ያስረከብኩት የባለቤትነትና የአሰራር ጥያቄ ስለተነሳ ነው - አቶ ጥበቡ አየለየደደቢት ስፖርት ክለብ መስራችና ፕሬዚዳንት የነበሩት ኮ/ል አወል አብዱራህማን ከኃላፊነት መነሳት እያወዛገበ ሲሆን አዲሱ ፕሬዚዳንት አቶ ጥበቡ አየለ፤ በክለቡ ባለቤትነትና አሰራሮቹ ላይ…