ዜና

Rate this item
(3 votes)
በቅርቡ የተቋቋመው “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” ከትናንት በስቲያ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ የማህበሩን የመተዳደሪያ ደንብ ያፀደቀ ሲሆን አመራሮቹንና የስራ አስፈጻሚ አካላትንም መርጧል፡፡ ጋዜጠኛ በትረ ያዕቆብ ሊቀመንበር፣ ጋዜጠኛ ስለሺ ሃጐስ ምክትል ሊቀመንበር እንዲሁም ጋዜጠኛ ነብዩ ሃይሉ ዋና ፀሃፊ በመሆን የተመረጡ ሲሆን ጋዜጠኛ አያሌው…
Rate this item
(0 votes)
የመኢአድ 22ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ነገ በተለያዩ ዝግጅቶች በድርጅቱ ጽ/ቤቱ የሚከበር ሲሆን ከአውሮፓ፣ ከአሜሪካና ከካናዳ ጥሪ የተደረገላቸው የድርጅቱ ተወካዮች በበዓሉ ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ መስተዳድር ተወካዮችም እንደተጋበዙ ታውቋል፡፡ የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ አበባው መሃሪ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤በዓሉን ምክንያት በማድረግ ድርጅቱ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ መንግስታት 10 በመቶ ያህል በጀታቸውን ግልጽነትና ተጠያቂነት ባለው የበጀት አጠቃቀም በውጤታማ ግብርና ላይ እንዲያውሉ ጥሪ የቀረበ ሲሆን ከ85 ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያንን ከድህነት ለማውጣት ያለመ ዘመቻ በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተጀምሯል። “ዋን” የተሰኘው አህጉር በቀል ተቋም ባለፈው ረቡዕ በአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
አንድ ኪሎ ጤፍ በአውሮፓ ከ200 ብር በላይ ይቸበቸባል የአሜሪካ አውሮፓና፣ እስራኤል ገበሬዎች ጤፍ እያመረቱ ነው ከጤፍ ተፈላጊነት የኢትዮጵያ ገበሬዎች መጠቀም አለባቸው ተባለ “ጤፍ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሱስ ነው” ትላለች - የ”ዘ ጋርዲያን” ዘጋቢዋ ኤሊሳ ጆብሰን፤ ባለፈው ሳምንት ለንባብ ባበቃችው ዘገባ ላይ፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ከአስራ አራት ቀን በፊት “አድዋ ይከበር ይዘከር ለዘላለም” በሚል መሪ ቃል ከአዲስ አበባ ጣይቱ ሆቴል የእግር ጉዞ የጀመሩት የጉዞ አድዋ አባላት፤ የካቲት 23 ታሪካዊቷ አድዋ አምባ እንደሚደርሱ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ወደ አድዋ የሚያደርጉትን ታሪካዊ ጉዞ ከመጀመራቸው በፊት በዶ/ር አኧዘ ጣዕመ፣…
Rate this item
(0 votes)
በቶም ፊልም ኘሮዳክሽን የቀረበው “ፅኑ ቃል” ፊልም የካቲት 2 ቀን 2006 ዓ.ም በሁሉም የግል ሲኒማ ቤቶች እንዲሁም የካቲት 3 በሸራተን አዲስ እና በመንግስት ሲኒማ ቤቶች ለእይታ ይቀርባል፡፡የ1 ሰዓት ከ50 ደቂቃ ርዝማኔ ያለውን ይህን ፊልም ሠርቶ ለማጠናቀቅ ከአንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ…