ዜና

Rate this item
(2 votes)
• በ4 ወራት ውስጥ ከ15 ሺ በላይ ቤት ፈላጊዎችን መዝግቧልበአራት ወራት ውስጥ 15 ሺህ 388 ቤት ፈላጊዎችን መመዝገቡን ያስታወቀው ኪ ሀውሲንግ ፋይናንስ ሶልሽን፤ በዛሬው ዕለት ከ6 ሰዓት ጀምሮ በዲ ሊኦፖል ሆቴል ባካሄደው ዕጣ የማውጣት ሥነሥርዓት 60 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች፣ ኢትዮጵያን ለ50 ዓመታት የባህር ጠረፍ ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ሰነድ መፈረማቸውን ተከትሎ፣ በቀጠናው አዲስ የጂኦ ፖለቲካ ውዝግብ መፈጠሩ እየተነገረ ነው። እስካሁን ድረስ በሱማሌላንድ እና በኢትዮጵያ መካከል በህግ የሚፀና ስምምነት ባይካሄድም እንኳንም በቀጠናው ውዝግብ ማስከተሉ አልቀረም ። በሁለቱም መንግሥስታት…
Rate this item
(1 Vote)
 • ኢትዮጵያውያን፣ ለልደት በዓልን ወደ እስራኤል ተጉዘዋል በብጹዕ አቡነ አብርሃም የተመራው የልዑካን ቡድን፣ በእስራኤል ኢየሩሳሌምን ጨምሮ በርካታ ታሪካዊና ቅዱሳን ሥፍራዎችን ለ5 ቀናት ጎብኝቶ፣ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰ ሲሆን፤ ሁሉም የጉብኝት ሥፍራዎች ሰላማዊና ምንም ዓይነት ሥጋት እንደሌለባቸው ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡በእስራኤል የሚገኙ ቅዱሳንና ታሪካዊ…
Rate this item
(1 Vote)
• ከእስራኤል የተመለሰው የልኡክ ቡድን፤ የጉብኝት ሥፍራዎች ሰላማዊና አስተማማኝ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል• ሁለተኛው የልኡክ ቡድን፣ ለልደት በዓል ወደ እስራኤል ይጓዛል በብጹዕ አቡነ አብርሃም የተመራው የልዑካን ቡድን፣ በእስራኤል ኢየሩሳሌምን ጨምሮ በርካታ ታሪካዊና ቅዱሳን ሥፍራዎችን ለ5 ቀናት ጎብኝቶ፣ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰ ሲሆን፤…
Rate this item
(3 votes)
ፈተና መቅረብ ያለበት አንድ ሰው ከመቀጠሩ በፊት ነው (አቶ ከፈለኝ ሀይሉ) ሙስናና ብልሹ አሰራር ከእውቀትና ክህሎት ማነስ ይመጣሉ ብዬ አላምንም (ጌቱ ከበደ (ኢ/ር) ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ሊሰጥ ታቅዶ የነበረውና ድንገት የተሰረዘው የብቃት ምዘና ፈተና…
Rate this item
(2 votes)
ቶሞካ ቡና ኃ.የተ.የግል.ማህበር በንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር (ደንበል ሲቲ ሴንተር) ላይ የ48.2 ሚሊዮን ብር ክስ መመስረቱ ታወቀ፡፡ከሳሽ ቶሞካ ቡና ጥር 7 ቀን 2011 ዓ.ም ስፋቱ 137 ካሬ ሜትር የሆነውንና በደንበል ሲቲ ሴንተር ህንፃ ላይ የሚገኘውን ቦታ እስከ ጥር 6 ቀን…
Page 10 of 436