ዜና

Rate this item
(3 votes)
“የለፋንበትን ፓርቲ ተነጥቀናል” ቅሬታ አቅራቢዎች በቀድሞ የ“አንድነት” አመራር አባላት እንደተመሰረተ የሚነገረው ‹‹ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ›› ፓርቲ፤ ገና ከምርጫ ቦርድ እውቅና ሳያገኝ በአመራር አባላቱ መካከል ውዝግብ የተፈጠረ ሲሆን ቅሬታ አቅራቢዎች ‹‹ፓርቲውን በማንፈልጋቸው አካላት ተነጥቀናል›› ብለዋል፡፡፡ በፓርቲው የምስረታ አስተባባሪነት ከፍተኛ አስተዎፅኦ እንደነበራቸው የሚገልፁት…
Rate this item
(1 Vote)
ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያና በአማራ ክልል አመራሮቼ፣ አባላትና ደጋፊዎቼ እየታሰሩብኝ ነው አለ፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ተሰማ፤ በአዲስ አበባ ከታሰሩት አመራሮች መካከል የፓርቲው ብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ ሚኒሊክ ሆስፒታል የታመመ አባል ለመጠየቅ በሄዱበት ለእስር…
Rate this item
(0 votes)
500 ኢትዮጵያውያንን ከታንዛኒያ ወህኒ ቤት ለማስፈታት ድርድር እየተደረገ ነው በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ የሠው ነፍስ በማጥፋት ወንጀል የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የነበረች ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ፤ በኢትዮጵያ መንግስት ቆንፅላ ጽ/ቤት አስተባባሪነት የ100 ሺህ ድርሃም ካሣ ተከፍሎ፣ ከእስር ተለቃ ወደ ሃገሯ መመለሷ ተገለፀ፡፡ በሃገሪቱ…
Rate this item
(20 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መተግበሩን ተከትሎ፣ ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በኃይል ለመናድ የተደረገው ጥረትና መንግስት ተገዶ ወደ እርቀ ሰላም እንዲገባ በማድረግ፣ በአቋራጭ ስልጣን ለመያዝ የተደረገው ጥረት መክሸፉን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጌታቸው አምባዬ አስታወቁ፡፡ አዋጁ ያስፈለገበትን ምክንያትና እስካሁን ያለውን አፈፃፀም ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች…
Rate this item
(6 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የውጭ አገር ቱሪስቶች ወደ ኢትዮጵያ የመጓዝ ፍላጎታቸው በእጅጉ መቀነሱን የገለፁ አስጎብኚ ድርጅቶች፤ ለችግሩ መላ ካልተገኘ አዋጁ በቱሪዝም ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ ተናገሩ፡፡ ‹‹አገር የማስጎብኘት ሥራ እንደ ማኑፋክቸሪንግ አይደለም፤ አንድ ፋብሪካ ቢቃጠል ወይም ሌላ ጉዳት…
Rate this item
(7 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መውጣቱን ተከትሎ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከተቃውሞ ጋር በተያያዘ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ከ2ሺ በላይ ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኮማንድ ፖስት፣ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች 1600 የሚደርሱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን በአማራ ክልል፣…