ዜና

Rate this item
(3 votes)
በአገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አይነ ስውራን በመደበኛ ፍ/ቤቶች በዳኝነት ተሹመው እንዲሰሩ የፌደሬሽን ም/ቤት ውሳኔ ማሳለፉ ተገለፀ፡፡ “እስካሁን በልማድ ዓይነ ስውራን በዳኝነት ሥራ ላይ እንዳይሰማሩ ተከልክሎ መቆየቱ አግባብ አይደለም” ያለው የፌዴሬሽን ም/ቤት፣ “ከዚህ በኋላ ዓይነ ሥውራን በመደበኛ ፍ/ቤት በዳኝነት ተሾመው መስራት…
Rate this item
(6 votes)
• የከብት ብዛት በግማሽ የመቀነስ እቅድ፣የጤንነት ነው? ለዚያውም፣ ተራ እቅድአይደለም።• በየቀኑ በቲቪ የሚወደስ በጣም ዝነኛ እቅድ ነው - “የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ!”ይሉታል።• የከብት ብዛት የሚቀነሰው ለምንድነው?አላማችንን አየር ይበክላል ብሎናልኢቢሲ። Really?• “ስራ አጥነትና ድህነት፣ አንገብጋቢ ችግር ነው” የሚለው የፓርላማ ንግግር በሳምንትተረሳ?• “የአረንጓዴ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ በዳንግላ ከተማ የቀድሞ ፍቅረኛው ላይ የአሲድ ጥቃት የፈፀመው ሰለሞን በላይ፤ የ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት፡፡ የአማራ ክልል የዳንግላ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በትናንትናው ዕለት በዋለው ችሎት ተጎጂዋ መሰረት ንጉሴ በአካል ተገኝታ የጥቃቷን መጠን አስረድታለች፡፡ ምንም…
Rate this item
(3 votes)
“የለፋንበትን ፓርቲ ተነጥቀናል” ቅሬታ አቅራቢዎች በቀድሞ የ“አንድነት” አመራር አባላት እንደተመሰረተ የሚነገረው ‹‹ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ›› ፓርቲ፤ ገና ከምርጫ ቦርድ እውቅና ሳያገኝ በአመራር አባላቱ መካከል ውዝግብ የተፈጠረ ሲሆን ቅሬታ አቅራቢዎች ‹‹ፓርቲውን በማንፈልጋቸው አካላት ተነጥቀናል›› ብለዋል፡፡፡ በፓርቲው የምስረታ አስተባባሪነት ከፍተኛ አስተዎፅኦ እንደነበራቸው የሚገልፁት…
Rate this item
(1 Vote)
ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያና በአማራ ክልል አመራሮቼ፣ አባላትና ደጋፊዎቼ እየታሰሩብኝ ነው አለ፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ተሰማ፤ በአዲስ አበባ ከታሰሩት አመራሮች መካከል የፓርቲው ብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ ሚኒሊክ ሆስፒታል የታመመ አባል ለመጠየቅ በሄዱበት ለእስር…
Rate this item
(0 votes)
500 ኢትዮጵያውያንን ከታንዛኒያ ወህኒ ቤት ለማስፈታት ድርድር እየተደረገ ነው በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ የሠው ነፍስ በማጥፋት ወንጀል የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የነበረች ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ፤ በኢትዮጵያ መንግስት ቆንፅላ ጽ/ቤት አስተባባሪነት የ100 ሺህ ድርሃም ካሣ ተከፍሎ፣ ከእስር ተለቃ ወደ ሃገሯ መመለሷ ተገለፀ፡፡ በሃገሪቱ…