ዜና

Rate this item
(86 votes)
የቤት እድለኞች፤ ከ14 ሺ - 95 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ይጠበቅባቸዋልእጣው የሚወጣው በ97 ዓ.ም ለተመዘገቡ ነውየ10/90 ሁሉም ተመዝጋቢዎች፣የቤት ባለ ዕድል ይሆናሉከ6 ወር በላይ ቁጠባ ያቋረጠ፣ እጣ ውስጥ አይገባም20 በመቶ ቅድመ ክፍያና የቤቶቹ ዋጋ ዝርዝር የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ 39ሺህ ቤቶች ዕጣ…
Rate this item
(20 votes)
“በወረዳ አመራሮች የሚሰሩ ስህተቶች መንግስትን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለው ነው” መንግስት ‹‹ህገ ወጥ›› ያላቸውን ቤቶች ያፈረሠበት መንገድ በአለማቀፍ የሠብአዊ መብቶች ድንጋጌና በህግ ተቀባይነት እንደሌለው የገለጹ የህግ ባለሙያዎች፤ድርጊቱ የህግ ተጠያቂነትን ሊያስከትል እንደሚችል ተናገሩ፡፡ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ዜጎች፣መንግስት ተለዋጭ ቤት መስጠት አለበትም ብለዋል -…
Rate this item
(27 votes)
- “አውዳሚ የሆኑ ኃይሎች የፈጠሩት እንጂ የህዝብ ተቃውሞ አይደለም”- “የተደራጀ ጥያቄ ስላልቀረበ በጎንደር ሠላማዊ ሰልፍ አይኖርም” የክልሉ መንግስት በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ባለፉት ሁለት ሳምንታት ተቃውሞ አገርሽቶ፣ አለመረጋጋቶችና ግጭቶች አይለው መሰንበታቸው የተጠቆመ ሲሆን መንግስት የማረጋጋት ስራዎች እየተሠሩ መሆኑን አስታውቋል፡፡…
Rate this item
(20 votes)
በኪ.ሜ የሚያስከፍሉ ናቸው ተብሏል በአዲስ አበባ በኪሎ ሜትር የሚያስከፍሉ 750 ታክሲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለጸ፡፡ መንግስት በትናንሽ ታክሲዎች አገልግሎት ላይ የተሠማሩ ባለንብረቶች፣ ዘመናዊ ተሽከርካሪ ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ፣ከ800 በላይ የሆኑ ግለሠቦች በጋራ በመደራጀት፣የተሽከርካሪዎቹን ግዢ…
Rate this item
(7 votes)
የደንበኞች ቀንን ለ3ኛ ጊዜ ያከበረው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፤የገበያ ድርሻዬን አሳድገውልኛል ፣አጋርም ሆነውኛል ያላቸውን ደንበኞቹን ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 16 ቀን፣ በባህር ዳር ከተማ ሸለመ፡፡ የሲሚንቶ ምርቶቹን በማጓጓዝና ምርቶቹን በመጠቀም ሁነኛ ደንበኞቼ ናቸው ያላቸውን በርካታ ድርጅቶች ፋብሪካው በተለያዩ ደረጃዎች የሸለመ ሲሆን በትራንስፖርት…
Rate this item
(2 votes)
ላቀረብነው የጥገኝነት ጥያቄ ተገቢ ምላሽ አልተሰጠንም በሚል በግብጽ ከሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ ፊት ለፊት ባለፈው ማክሰኞ ተቃውሞ ካሰሙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መካከል ሁለቱ ራሳቸውን በእሳት ማቃጠላቸውን ‹‹ዴይሊ ኒውስ ኢጂፕት›› ዘገበ፡፡የጥገኝነት ጥያቄ አቅርበው ምላሹን ሲጠባበቁ የቆዩ የኦሮሞ ተወላጆች…