ዜና

Rate this item
(9 votes)
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ሲሚንቶ ለማምረት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ግብአቶችን የማውጣትና የማቅረቡን ሥራ ለወጣቶች እንዲያስረክቡ ያወጣውን ትዕዛዝ ካልሰረዘ፣ ዳንጎቴ የሲሚንቶ ፋብሪካውን ሊዘጋ እንደሚችል መግለፁን ብሉምበርግ የዘገበ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ ከዳንጎቴ ጋር የተፈጠረ አለመግባባት እንደሌለ አስታውቆ፤ ዘገባውን ያሰራጩት “ለሆዳቸው ያደሩ ጋዜጠኞች”…
Rate this item
(6 votes)
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኩዌት በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ምህረት እንዲደረግላቸው ለሀገሪቱ መንግስት በፃፉት የተማፅኖ ደብዳቤ መሰረት ለታሳሪዎች ምህረት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡በኩዌት እስር ቤቶች በርካታ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ምክንያቶች ታስረው እንደሚገኙ የጠቆሙት ቃል አቀባዩ አቶ…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት ከሣኡዲ አረቢያ ለሚመለሡ ዜጎች ህጋዊ ዋስትና እንዲሰጥና ከሣኡዲ መንግስት ጋር በመደራደርም የጊዜ ገደቡን ለማርዘም ጥረት እንዲያደርግ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጠይቋል፡፡ ‹‹ከስደት ለሚመለሱም ሆነ ለስራ እጥ ወገኖቻችን መንግስታት አስተማማኝ የስራ ዋስትና ሊሰጥ ይገባል›› በሚል መኢአድ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ…
Rate this item
(8 votes)
ገዥው ፓርቲ “አልደራደርባቸውም” ባላቸው የህገ መንግስት መሻሻል፣ የፖለቲካ እስረኞች መፈታት የባህር በርና የድንበር የመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ዛሬ ከፓርቲዎች ጋር በድጋሚ ይወያያል፡፡ ለአጀንዳነት ከተመረጡ 13 ርዕሰ ጉዳዮች ገዥው ፓርቲ የህገ መንግስት መሻሻል፣ የሀገር ዳር ድንበር፣ የፖለቲካ እስረኞች፣ ብሔራዊ እርቅ የመሳሰሉ ሰባት…
Rate this item
(8 votes)
በአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት “ኮፊ አረቢካ” በሚል መለያ የሚታወቀውን ተወዳጁ የኢትዮጵያ ቡና ጉዳት እያጋጠመው መሆኑን በመጠቆም የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠበት “ኔቸር ሪሰርች” የተሰኘው ተቋም ባወጣው የጥናት ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ “ኔቸር ፕላንትስ” በተሰኘው መፅሄቱ ላይ ስለ ታዋቂው የኢትዮጵያ ቡና ያሰፈረውን ሰፊ ዘገባ…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ ባለ 5 እና ባለ 10 ብር ካርድ እጥረት የተፈጠረው በከተማዋ የካርድ ተጠቃሚዎች በመበራከታቸው መሆኑን ኢትዮ- ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ ለካርዶቹ መጥፋት ከተጠቃሚው መብዛት ባሻገር የስርጭት ችግር መኖሩን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት የኢትዮ-ቴሌኮም የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ አብዱራሂም አህመድ፤ አከፋፋዮች እጥረት አለ…
Page 1 of 200