ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ዩኒቨርስቲዎችና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዘንድሮን ዓመት ትምህርት ከመጀመራቸው በፊት የተማሪዎች ደህንነትን ማስጠበቅ የሚያስችሉ ተግባራት ማከናወናቸውን መንግስት አስቀድሞ እንዲያረጋግጥ ኦፌኮ ጠየቀ።የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ በ2012 የትምህርት ዘመን በኮሮና ምክንያት ትምህርት ከመቋረጡ በፊት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎች ህይወት በግጭት ምክንያት…
Rate this item
(0 votes)
ዜጐች በሠላማዊ ሠልፍ ተቃውሟቸውን እንዳይገልጹ በመንግስት መከልከሉ፤ የሃሳብ ነፃነትንና በሠላማዊ መንገድ የመሰብሰብ መብትን የሚጥስና የሚያፍን ነው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አወገዘ፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶችን የሚቃወም ሠላማዊ ሰልፍ አብን እንዳያካሂድ በመንግስት መከልከሉ የለውጡን ዲሞክራሲያዊ ጉዞ ጥያቄ…
Rate this item
(1 Vote)
 ቀጣዩ 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ በግንቦት መጨረሻ ላይ ወይም በሰኔ ወር እንዲካሄድ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሃሳብ አቀረበ ።ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ ሊካሄድ ታስቦ በኮቪድ-19 ሳቢያ የተላለፈው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በመጪው ግንቦት ወይም ሰኔ ቢካሄድ ምቹ መሆኑን ነው ቦርዱ የጠቆመው ።…
Rate this item
(0 votes)
ጥናቱ በመጪው ግንቦት ወር ይጠናቀቃል ተብሏል የአስተዳደር ወሰን፣ የማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ያስችላል የተባለ ጥናት እየተካሄደ ሲሆን ጥናቱ የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ያለባቸው ዞኖች፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች የተካተቱበት ነው፡፡ ጥናቱም በመጪው ግንቦት ወር ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። የአስተዳደር…
Rate this item
(0 votes)
“ቡና ለዓለም ገበያ ማቅረብ እየቻልን ለድህነት መጋለጥ የለብንም” በ1930ዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ ሞያሌ የተዘረጋው መንገድ በመበላሸቱ የተፈሪ ኬላ፣ ዲላና አለታ ወንዶ ነዋሪዎች መቸገራቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ከአለታ ወንዶ እስከ ዲላ የሚደርሰው 34 ኪሎ.ሜትር አስፓልት መንገድ ላለፉት 40 አመታት…
Rate this item
(3 votes)
Page 1 of 325