ዜና

Rate this item
(2 votes)
“የትንፋሽ መመርመሪያው ውጤት እያመጣ ነው” የአዲስ አበባ ፖሊስ ትራፊክ ፅ/ቤት፣በአዲሱ የትንፋሽ መመርመሪያ በመጠቀም ለበአሉ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ ግለሰቦች ላይ በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች ጠንካራ ክትትል እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የፅ/ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ም/ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ፤ አዲሱ የትንፋሽ መመርመሪያ መሳሪያ ሥራ ላይ ከዋለ ጀምሮ…
Rate this item
(3 votes)
• የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ “አዲስ አድማስ” ይቅርታ መጠየቅ አለበት አሉ• በውሸት ወሬ ይነዛሉ ባሏቸው ወገኖች ላይ እርግማን አወረዱ የጋምቤላ ክልልና የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ጽ/ቤት፥ መንበረ ጵጵስና በሆነችው የሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል፣ “የወርቅ ጽላት የገባበት ጠፋ” መባሉን…
Rate this item
(8 votes)
የዘጠኝ በጎ አድራጎት ድርጅቶች 24 ሰራተኞች ከሰኞ ጀምሮ በእስር ላይ ከቆዩ በኋላ ባለፈው ሀሙስ እያንዳንዳቸው በሁለት ሺህ ብር ዋስ መፈታታቸውን ድርጅቶቹ ገለፁ፡፡ የደንበል አካባቢ ፖሊስ ባለፈው ሰኞ፤ ‹‹ዝቅተኛ ኑሮ ባላቸው ሰዎች ስም ያለአግባብ ገንዘብ በመሰብሰብ ጥፋት ፈፅማችኋል›› በሚል ክሱን እንደመሰረተባቸው…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2010 ባወጣውና ተግባራዊ እያደረገው ባለው የ2025 ራዕይ፣ በ15 አመታት ውስጥ አሳካቸዋለሁ ብሎ ያስቀመጣቸውን ግቦቹን በአምስት አመታት ጊዜ ውስጥ ለማሳካት መቻሉን አስታውቋል፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም ባለፈው ማክሰኞ በአዲስ አበባ የተጀመረውን የአለማቀፉ የሲቪልአቪየሽን…
Rate this item
(6 votes)
በቀጣዩ ምርጫ ኢህአዴግን የሚገዳደር ግዙፍ ፓርቲ ለመፍጠር አቅደዋል “ተባበሩ ወይም ተሰባበሩ” ለሚለው የህዝብ ግፊት ምላሽ ነው ብለዋል መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ እስከ ውህደት የሚያደርሳቸውን በጋራ አብሮ የመስራት ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን በቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ አንድ ውህድ ፓርቲ ሆነው ለመቅረብ እየሰሩ…
Rate this item
(6 votes)
 የሠብአዊ መብት ጥሰቶቹ በተባበሩት መንግስታት ልዩ መርማሪ እንዲጣሩ ጠይቋል ዓለም አቀፉ የሠብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት፣ ”ሂውማን ራይትስ ዎች”፤ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል ፖሊስን በሠብአዊ መብት ጥሰቶች ወነጀለ፡፡እ.ኤ.አ ሰኔ 5 ቀን 2016 በሶማሌ ክልል ጁማክ፣ ዱባድ በተባለ መንደር ውስጥ አንድ…
Page 2 of 194