ዜና

Rate this item
(20 votes)
 “አዋጁ ለትውልድ የጭቅጭቅ በር የሚከፍት ነው” የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀ ቢሆንም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመፅደቁ በፊት በስፋት ለህዝብ ውይይት እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ ረቂቅ አዋጁ ጥያቄያችንን ያሟላ…
Rate this item
(3 votes)
 “ህገ ወጦች በ90 ቀን ውስጥ ከሀገሬ ውጡልኝ” ሲል የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ያስቀመጠውን ቀነ ገደብ ለተጨማሪ አንድ ወር ማራዘሙ ታውቋል፡፡ ቀደም ሲል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሳውዲ መንግስት ቀነ ገደቡ እንዲራዘም የሚጠይቅ የተማፅኖ ደብዳቤ መፃፋቸው የተገለፀ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር…
Rate this item
(8 votes)
በበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከሚገኙ የታዋቂው በቀለ ሞላ ሆቴሎች መካከል አንዱ የሆነውና በባሌ ዞን በሲናና ወረዳ ሮቤ ከተማ የሚገኘው ሆቴል ለሁለት መሸጡ በፍ/ቤት እያከራከረ ነው፡፡ የሆቴሉ ባለቤቶች ሆቴሉን ለሁለት ገዢዎች እንደሸጡት መሆኑን ከክስ መዝገቦቹ መረዳት የተቻለ ሲሆን 4 ግለሰቦች በጋራ በ24…
Rate this item
(20 votes)
ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል የተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶችን ጨምሮ 7 ግለሰቦች ትናንት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት፣ የሽብርና የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በክስ…
Rate this item
(6 votes)
ከ3 ሚ. በላይ ዳያስፖራዎች፣ በዓመት እስከ 3 ቢ. ዶላር ይልካሉ ዳያስፖራዎች ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸውና ዘመዶቻቸው ወርሃዊ የቤት ወጪዎች ክፍያን በቀጥታ የሚፈፅሙበት ስርአት መዘርጋቱ ተገለፀ፡፡ “ማስተር ካርድ” የተሰኘው አለማቀፍ የገንዘብ አዘዋዋሪ ድርጅትና “ክፍያ” በጋራ የጀመሩት አገልግሎት፤ የውሃ፣ የመብራትና የስልክ የመሳሰሉ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን እቃ ጭነት (ካርጎ) አገልግሎት በአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርገውንና በዓመት እስከ አንድ ሚሊዮን ቶን ጭነት ማስተናገድ የሚችለውን የተርሚናል ማስፋፊያ ከትናንት በስቲያ አስመርቋል፡፡ ቀደም ሲል የነበረው ካርጎ ተርሚናል በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን የጭነት አገልግሎት ፍላጎት ማሟላት እንዳልቻለ የገለፀው አየር መንገዱ፤…
Page 3 of 203