ዜና

Rate this item
(15 votes)
በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተፈልገው በጋዜጣ ጥሪ የተደረገላቸው የ“ጌታስ ኢንተርናሽናል” ከፍተኛ ባለአክሲዮን አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ ሌሎች ያልተያዙ ተጠርጣሪዎች፣ በጥሪው መሰረት ባለመቅረባቸው ፍ/ቤቱ ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ሰሞኑን ብይን የሰጠ ሲሆን ችሎቱ የእነ አቶ መላኩ ፈንታን ጉዳይም ተመልክቷል፡፡ ከትናንት በስቲያ የዋለው ችሎት፤…
Rate this item
(1 Vote)
አገሪቱ አዋጆቹን አለማፅደቋ በተመድ የሰብአዊ ምክር ቤት አባል እንዳትሆን አግደዋት ቆይተዋል ኢትዮጵያ የህፃናት ሽያጭን፣ የህፃናት የወሲብ ንግድንና ህፃናትን በወሲብ ተግባር ማሳተፍን የሚከለክልና ህፃናትን በጦርነት ማሳተፍን የሚያግዱ ሁለት አለም አቀፋዊ የህፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አፀደቀች፡፡ አገሪቱ እስከአሁን ኮንቬንሽኑን ካላፀደቁት አስራ አራት የዓለም…
Rate this item
(4 votes)
በዘመናዊ ግንባታ የተነሳ የቀድሞ ስሞቿን እያጣች ነው የተባለችውን መርካቶን ከነስሞቿ ለትውልድና ለቱሪስቶች ለማቆየት ዘመቻ ሊጀመር እንደሆነ ተገለፀ፡፡ መርካቶ ውስጥ ከ50 በላይ የሚጠጉ “ተራዎች” እንደሚገኙም ተጠቁሟል፡፡ ባለፈው ረቡዕ መሳለሚያ አማኑኤል ፀጋ ህንፃ ላይ በሚገኘው የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር ፅ/ቤት በተሰጠው ጋዜጣዊ…
Rate this item
(2 votes)
ለህክምና የመጣችውን ነፍሰሡር ፅንስ ያለ ጥንቃቄ አስወርዶ በአካላቷ ላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርጓል፤ ተጐጂዋን ለመርዳትም ፍቃደኛ አልበረም የተባለው የግሎባል ከፍተኛ ክሊኒክ ባለቤት ዶ/ር በላቸው ቶሌራ፤ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተከሰሰ፡፡ ሃኪሙ ባለፈው ህዳር ወር ደም መሰል ፈሳሽ ነገር አይታ ወደ ሆስፒታሉ…
Rate this item
(0 votes)
አስር የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውህደትና ግንባር ለመፍጠር ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን፤ ምርጫ ቦርድም ጥያቄያቸውን መርምሮ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) እና ብርሃን ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (ብአዴፓ) “አንድነት በሚል ስያሜ የውህደት ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት…
Rate this item
(1 Vote)
የተሽከርካሪዎችን አቅምና ብቃት የሚለካ ቴክኖሎጂ ፈጥሯልኢትዮጵያዊው የምህንድስና ባለሙያ ናሆም በየነ ያቋቋመው ‘ኔቪቲ’ የተሰኘ የቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ በየአመቱ በአሜሪካ በሚካሄደው ‘ኢቭሪዴይ ሄልዝ አዋርድስ ኦፍ ኢኖቬሽን’ የተባለ ሽልማት የመጨረሻው ዙር እጩ ተሸላሚ ሆነ፡፡ኔቪቲ ኩባንያ ያመረተው ‘ናቪሴክሽን ሲስተም’ የተባለ የወጣቱ ኢትዮጵያዊ ፈጠራ፤ ‘ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ’…