ዜና

Rate this item
(0 votes)
የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞች፤ የውጭ አገር ዜጋ በሆኑት የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የሚደርስብን ችግር ከአቅም በላይ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው አሉ፡፡ ከዚህ በፊት የመብት ጥሰት እንደደረሰብን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ለሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በደብዳቤ ብንገልፅም ምላሽ ባለማግኘታችን በድጋሚ ደብዳቤውን…
Rate this item
(9 votes)
አመራሩ ለጠ/ሚኒስትሩ ደብዳቤ አስገብተናል ብሏል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ባልወጣ ህግ እና የባቡር ፕሮጀክቱን ሠበብ በማድረግ፣ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ያቀዳቸውን ሠላማዊ ሠልፎች እንዳይካሄድ መከልከሉን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው፤ የሠላማዊ ተቃውሞን መንገድ መዝጋትና የዜጐችን ህገ-መንግስታዊ መብቶች ማፈን በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቋል፡፡ የመድረኩ አመራሮች…
Rate this item
(12 votes)
14 ህፃናት ተማሪዎችን አሳፍሮ ከጎተራ ወደ ካቴድራል ትምህርት ቤት ይጓዝ በነበረ ኩምቢ ቮልስ መኪና ላይ ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ እሳት ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን በህፃናቱ ላይ ምንም አይነት አደጋ አለመድረሱ ታውቋል፡፡ ጎተራ ማሳለጫ ላይ ከመኪናው የፊት አካል የተነሳውን እሳት የተመለከተው ሹፌሩ፤…
Rate this item
(19 votes)
በአቃቤ ህግ ማስረጃ ቀርቦባቸዋል የተባሉ18 ተከሳሾች መከላከያ እንዲሰሙ ተበይኗል “ድምፃችን ይሰማ” ከተሰኘው እንቅስቃሴና በአወሊያ ት/ቤት መነሻነት ከተፈጠረው መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጋር በተያያዘ በ28 ሰዎች ላይ ላይ የቀረበው የሽብር ክስ፣ በዝግ ችሎት የምስክሮች ቃል ሲደመጥ የከረመ ሲሆን፣ ሀሙስ እለት በተሰየመው ችሎት…
Rate this item
(3 votes)
“የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” የተሰኘ ማህበር ለመመስረት ጋዜጠኞች እንቅስቃሴ መጀመራቸውን የመድረኩ ጊዜያዊ መስራች ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ከትላንት በስቲያ በኢትዮጵያ ሆቴል ኮሚቴው በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ የማህበሩ መቋቋም ዋናው አላማ፤ ጋዜጠኞች በስራቸው ለአደጋ የተጋለጡ እንደመሆናቸው፣ ችግር በሚያጋጥማቸው ጊዜ ለመረዳዳት የሚያስችል ተቋምም ሆነ ማህበር…
Rate this item
(3 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን የተቋቋመበት ዋና ዓላማ በአዲስ አበባ ከተማ ሊደርሱ የሚችሉትን እሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎችን ነዋሪውንና ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ፣ አደጋን አስቀድሞ ለመከላከልና ከተከሰተም ፈጥኖ በመቆጣጠርና በማረጋጋት የነዋሪውን ደህንነት (Safety) እንዲጠበቅ ለማድረግ ነው፡፡ በዚህ…