ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በቢሾፍቱ ከተማ ቢሾፍቱ ሀይቅ ዳርቻ ላይ የተገነባው “ፒራሚድ” ሆቴልና ሪዞርት ዛሬ ይመረቃል፡፡ 85 ሚሊዮን ብር የወጣበት ሪዞርቱ፤ ለግንባታ አምስት አመታትን የወሰደ ሲሆን ደረጃቸውን የጠበቁና ምቹ የመኝታ ክፍሎች፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ዘመናዊ የስብሰባ አዳራሾች፣ ስፓ፣ ባርና ሬስቶራንቶች፣ የመዋኛ ገንዳ እና ላውንጅ እንዳሉት…
Rate this item
(14 votes)
አንዳንድ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጉቦ እንድንሰጣቸው ሲደራደሩ ብዙ ንብረት ጠፍቷል - ተጐጂዎች ችግሩ በተነገረው መጠን አይደለም - እሳት አደጋ በመርካቶ የጅምላ መደብሮችና መጋዝኖች ላይ ረቡዕ ዕለት የተከሰተውን ቃጠሎ ለማጥፋት የተጠሩ የእሣት አደጋ መከላከያ ተቋም ሠራተኞች ጉቦ ጠይቀውናል በማለት ተጐጂዎቹ ለከተማዋ…
Saturday, 07 December 2013 11:41

የማንዴላ ሞት አለምን አሳዝኗል

Written by
Rate this item
(6 votes)
“አገራችን ታላቅ ልጇን አጥታለች፣ ህዝባችን አባቱን ተነጥቋል፣ ይህቺ ቀን መምጣቷ እንደማይቀር ብናውቅም የዛሬዋ እለት ይዛው የመጣችው ሃዘን ፍጹም ጥልቅና በምንም ነገር የማይሽር ነው!!” የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጃኮቭ ዙማ፣ ጥቁር ለብሰው በአገሪቱ ብሄራዊ ቴሌቪዥን መስኮት ብቅ አሉና መሪር ሃዘን ባጠላበት ፊት፣…
Rate this item
(9 votes)
በርካታ ድርጅቶች በሽብር ላይ የሚያተኩር መጽሐፋቸውን በተጽዕኖ እንዲገዟቸው አድርገዋል ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብና ሃብት አፍርተዋል የቀድሞው የደህንነት አባልና የትግራይ ልማት ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል፤ ከቤተሰባቸው ጋር በመሆን ፈጽመውታል በተባለው የሙስና ወንጀል ተጨማሪ 11 ክስ ቀረበባቸው፡፡ ግለሰቡ ከእነ…
Rate this item
(15 votes)
ህገወጥ ናችሁ ተብለው ከሳውዲ አረቢያ ወደ አገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን፤ ለበርካታ አመታት ለፍተን ያፈራነውን ንብረት ይዛችሁ መግባት አትችሉም ተብሎ ተነጥቀናል፡፡ የፍተሻ ሰራተኞች ሻንጣዎቻቸውን በመፈተሽ፣ ሞባይል ከአንድ በላይ ከያዙ ትርፉን በማስቀረት፣ አዳዲስ አልባሳት እና ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቁሶች የተወሰኑትን ብቻ በመፍቀድ እና ያመጡትን ወርቆች…
Rate this item
(6 votes)
በኢትዮጵያ የብሪጅስቶን ጎማ ብቸኛ አስመጪና አከፋፋይ ካቤ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ15 ሚሊዮን ብር ወጪ በአዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ያስገነባው ‘ብሪጅስቶን ትራክ ታየር ሴንተር’ (BTTC) የተሰኘ አዲስ የጎማ ጥገና ማዕከል ትናንት ተመርቆ ተከፈተ፡፡ ላለፉት አስራ ሶስት አመታት ጥራታቸውን የጠበቁ…