ዜና

Rate this item
(3 votes)
ሞባይሌን ወስዶብኛል፤ ይመልስልኝ በሚል ሠበብ፣ የጁስ ቤት ሠራተኛ የሆነውን ግለሠብ በገጀራ በመምታት በጥርሡ እና በአፍንጫው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሠው ኢዮብ አድነው የተባለ ተከሣሽ፤ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ የ20 አመት ፅኑ እስራት ተፈርዶበታል፡፡ በሌለበት የተከሠሠው አቶ ኢዮብ፤ የግል ተበዳይን ለመግደል አስቦ መስከረም…
Rate this item
(12 votes)
ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ በደረሰው ስቃይ ዙሪያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመንግስትን ድክመት መተቸታቸው የሚታወቅ ሲሆን፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሐኖም በበኩላቸው፤ ዜጐቻችንን ለማዳንና ወደ አገር ቤት ለመመለስ እየተረባረብን ነው በማለት ጉዳዩ የፖለቲካ መጠቀሚያ መሆን እንደሌለበት ተናገሩ፡፡ ህገወጥ ደላሎች እንደ አሸን በመፍላታቸውና…
Rate this item
(1 Vote)
“ቤቱ የዘገየው በትራንስፎርመር ችግር ነው” ዩኒቨርሲቲው ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከሁለት ዓመታት በፊት በ156 ሚሊዮን ብር ለመምህራን የገዛቸውን መኖሪያ ቤቶች በወቅቱ ባለማስረከቡ መምህራኑን ከማስቆጣቱ በተጨማሪ ኪሳራ እየደረሰበት ነው፡፡ የዩኒቨርስቲው ስትራቴጂክ ኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት አቶ ሞላ አባቡ በበኩላቸው፤ በከተማው የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ችግር ስለነበረ…
Rate this item
(4 votes)
ዳሽን ባንክ መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን “የዓመቱ ብቸኛው ምርጥ ግብረ ሰናይ ድርጅት” አድርጐ በመምረጥ፣ የ500ሺህ ብር ሽልማት ሰጠ፡፡ ባንኩ፤ ማዕከሉ የሚያበረክተውን ማኅበራዊና ሰብአዊ አስተዋጽኦ በጥልቀት በማጤን፣ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት፣ የተጠቀሰውን ገንዘብ እንዳበረከተ ገልጿል፡፡ አምናም ባንኩ ለ“መቄዶንያ” 200ሺ ብር…
Rate this item
(3 votes)
በፌደራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ ከሌሎች ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ጋር በመጀመሪያ ተጠሪነት በሶስት መዝገቦች የተከሰሱት አቶ መላኩ ፈንታ ከሚኒስትርነታቸው ጋር ተያይዞ ለተነሣው ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ረቡዕ እለት የህገ መንግስት ትርጉም ያስፈልገዋል ሲል ብይን ሠጥቷል፡፡ ቀደም ሲል ሠኞ ህዳር…
Rate this item
(9 votes)
የሽብርተኝነት ክስ ቀርቦበት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት የአንድነት ፓርቲ አመራር አንዷለም አራጌ፤ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ የፃፈው “ያልተሄደበት መንገድ” የተሰኘ መጽሐፍ መታተሙ የሚታወቅ ሲሆን፤ ነገ በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት እንደሚመረቅ ፓርቲው አስታወቀ፡፡ የአንዷለም አራጌ ባለቤትን ጨምሮ የፖለቲካ እስረኛ ቤተሰቦች በምረቃው ላይ…