ዜና

Rate this item
(19 votes)
በአቃቤ ህግ ማስረጃ ቀርቦባቸዋል የተባሉ18 ተከሳሾች መከላከያ እንዲሰሙ ተበይኗል “ድምፃችን ይሰማ” ከተሰኘው እንቅስቃሴና በአወሊያ ት/ቤት መነሻነት ከተፈጠረው መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጋር በተያያዘ በ28 ሰዎች ላይ ላይ የቀረበው የሽብር ክስ፣ በዝግ ችሎት የምስክሮች ቃል ሲደመጥ የከረመ ሲሆን፣ ሀሙስ እለት በተሰየመው ችሎት…
Rate this item
(3 votes)
“የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” የተሰኘ ማህበር ለመመስረት ጋዜጠኞች እንቅስቃሴ መጀመራቸውን የመድረኩ ጊዜያዊ መስራች ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ከትላንት በስቲያ በኢትዮጵያ ሆቴል ኮሚቴው በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ የማህበሩ መቋቋም ዋናው አላማ፤ ጋዜጠኞች በስራቸው ለአደጋ የተጋለጡ እንደመሆናቸው፣ ችግር በሚያጋጥማቸው ጊዜ ለመረዳዳት የሚያስችል ተቋምም ሆነ ማህበር…
Rate this item
(3 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን የተቋቋመበት ዋና ዓላማ በአዲስ አበባ ከተማ ሊደርሱ የሚችሉትን እሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎችን ነዋሪውንና ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ፣ አደጋን አስቀድሞ ለመከላከልና ከተከሰተም ፈጥኖ በመቆጣጠርና በማረጋጋት የነዋሪውን ደህንነት (Safety) እንዲጠበቅ ለማድረግ ነው፡፡ በዚህ…
Rate this item
(4 votes)
የፓርቲው አመራሮች በደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ሀዘናቸውን ገልፀዋል የታላቁን የነፃነት ታጋይ የኔልሰን ማንዴላን ህልፈት ተከትሎ፣ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ከትላንት በስቲያ ከሰዓት በኋላ የሀዘን መግለጫ ፕሮግራም በጽ/ቤቱ ያካሄደ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይም ስለኔልሰን ማንዴላ የነፃነት ትግል፣ ከኢትዮጵያ ጋር ስለነበራቸው ቁርኝትና ከማንዴላ…
Rate this item
(1 Vote)
ሶስት የኮንስትራክሽን ባለሃብቶችን ጨምሮ 6 ባለሃብቶች ይከሰሳሉ ባለፈው አመት ግንቦት ወር ላይ በሙስና ተጠርጥረው ከሌሎች ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ጋር በቁጥጥር ስር በዋሉትና፣ በሶስት መዝገቦች ክስ በተመሰረተባቸው፣ በሚኒስትር ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት መልስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የታላቁን የነፃነት ታጋይ የኔልሰን ማንዴላን ህልፈተ ህይወት በማስመልከት ባወጣው መግለጫ፤ የማንዴላን የነፃነት ትግል እንዲሁም የሰብአዊነትና ዴሞክራሲያዊ መርሆዎች ለፍትሀዊ የትግል ስልት አጋዥ መርህ አድርጐ እንደሚጠቀምባቸው ገለፀ፡፡ ኔልሰን ማንዴላ፤ በሰላማዊ ትግል አፓርታይድን ታግሎ በማሸነፍ በዘር ከፋፍሎ ሲገዛቸው የነበረውን…