ዜና

Rate this item
(18 votes)
አቶ መላኩ ፋንታ እና አቶ ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስ በ3 መዝገቦች ተከሰዋልሶስት ተጠርጣሪዎች በነፃ ተለቀዋል የፌደራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ፤ ከ40 በላይ በሚሆኑ የገቢዎችና ጉምሩክ መስሪያ ቤት ባለስልጣናት እና የቅርንጫፉ ጽ/ቤት ሠራተኞች እንዲሁም ከባለስልጣናቱና ሠራተኞች ጋር ተመሳጥረው ከባድ የሙስና…
Rate this item
(6 votes)
የኢትዮያ አየር መንገድ ባለቀው በጀት ዓመት ከምንጊዜውም በላይ የላቀ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም እንደገለፁት፤ አየር መንገዱ በበጀት ዓመቱ ከምንጊዜው የላቀ የ2.03 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አግኝቷል፡፡ ትርፉ ከአምናው 734 ሚሊዮን ብር ጋር ሲነፃፀር…
Rate this item
(6 votes)
“አዘጋጁን አስፈቅደን ያደረግነው ስለሆነ ችግር የለውም” - አቶ ሳሙኤል ተስፋዬ (የቴአትር ክፍል ኃላፊ) በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ቤት የሚሰሩ ተዋንያን ቅዳሜ በቋሚነት የሚታይ ቴአትር ተቋርጦ ሌላ ፕሮግራም መካሄዱ ከቴአትር ስነ-ምግባር ጋር የሚቃረን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡ በዛሬው ዕለት ትያትር ተቋርጦ በብሔራዊ…
Rate this item
(3 votes)
አቢሲኒያ ባንክ ዘንድሮ 351.2 ሚሊዮን ብር አጠቃላይ ትርፍ ማግኘቱንና ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ12.2 በመቶ ብልጫ እንዳለው ገለፀ፡፡ ባንኩ በላከው መግለጫ ላይ እንዳስታወቀው፤ የባንኩ አጠቃላይ ገቢ 895 ሚሊዮን ብር መድረሱንና ካለፈው ዓመት በ126 ሚሊዮን ብር ብልጫ ያለው መሆኑን ጠቁሟል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ለስልጠና ወደ ደቡብ ኮርያ ተልከው እዚያው ጥገኝነት ጠይቀው የቀሩት 39 ኢትዮጵያውያን፤ የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም የፊታችን ረቡዕ በደቡብ ኮርያ ዋና ከተማ ሴኡል የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ፡፡በአውቶ መካኒክ፣ በዌልዲንግና በኤሌክትሪሲቲ ሰልጥነው ተመልሰው ሀገራቸውን እንዲያገለግሉ መንግሥት የላካቸው እነዚህ ወጣቶች፤ በችግር ላይ እንደሆኑ ተደርጐ…
Rate this item
(0 votes)
“ሆራይዘን ቢዩቲፉል ፊልም ውዝግብ አስነሳ” በሚለው ዘገባ ”ብሉ ናይል የፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚን የሚመለከት ዘገባ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እና የቀረበው አጭር ዘገባ የተዛቡ መረጃዎችና ስህተቶችን የያዘ በመሆኑ እንደሚከተለው እንዲታረም እንጠይቃለን፡፡ ለመነሻ ያህል ሆራይዘን ቢዩቲፉል በብሉ ናይል የፊልም እና የቴሌቪዥን አካዳሚና…