ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የቦይንግ ኩባንያ ዘመናዊ ምርት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድሪም ላይነር አውሮፕላን (“B787”) ባለፈው አርብ ለንደን ደርሶ ካረፈ በኋላ ጭራው አካባቢ እሳት ተነስቶበት መለብለቡ የሚታወስ ሲሆን፤ የቃጠሎው መነሻ ከሬዲዮ መገናኛ አንቴና ጋር የተያያዘ እንደሆነ በምርመራ ተረጋገጠ፡፡ የእንግሊዝ የአየር አደጋ ምርመራ ክፍል…
Rate this item
(2 votes)
በአክሲዮን ሽያጭ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ በአምስት አመታት ከ80 ሚ.ብር በላይ ለማግኘት ያልቻለው የህብር ስኳር አክሲዮን ማህበር፤ የባለአክሲዮኖች እልባት ያጣ ውዝግብ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፤ በርካታ ባለአክሲዮኖች ለንግድ ሚኒስቴር በድጋሚ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ከጠቅላላው የአክሲዮን ሽያጭ 8 በመቶ ድርሻ ያላቸው…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በያዝነው ዓመት ከተለያዩ የታክስና የቀረጥ ምንጮች ከ84 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ለአዲስ አድማስ በላከው መረጃ አስታወቀ፡፡ ዘንድሮ የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ13.5 ቢሊዮን ብር እንደሚበልጥ ተገልጿል፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ የላከው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በዘንድሮ ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ የፈረሱና ለመልሶ ማልማት ሥራ የተዘጋጁ የተለያዩ ቦታዎች የወንጀለኞች መሸሸጊያ እየሆኑ መምጣታቸውንና ህገወጦች ለዝርፊያና ወንጀሎችን ፈፅሞ ለመሸሸጊያ እያዋሏቸው እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ አስተዳደሩ ችግሩን ለማስወገድ ጥረት አደርጋለሁ ብሏል፡፡ በከተማው ለኮንደሚኒየም ቤቶች ግንባታና ለተለያዩ የልማት ሥራዎች በሚል ምክንያት እየፈረሱ ባሉት ቦታዎች በህገወጥ…
Rate this item
(15 votes)
የ600 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ በኮሚሸኑ ታግዷል በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው መረጃ እየተሰባሰበባቸው በጊዜ ቀጠሮ ላይ የሚገኙ ባለሃብቶች በፀረ ሙስና ኮሚሽን የታገደባቸው የባንክ ሂሳብ እና ንብረት እንዲለቀቅላቸው ባለፈው ማክሰኞ ለችሎቱ አመለከቱ፡፡ ባለሀብቶቹ የባንክ ሂሳባቸው በመታገዱ በኩባንያዎቻቸው ተቀጥረው ለሚሠሩ ሠራተኞች ደሞዝ መክፈል…
Rate this item
(9 votes)
በኤሌክትሪክ እቃዎች ግዢ ላይ ሙስና በመፈፀም መንግስትን (ከ450.ሚ ብር) በላይ አሳጥተውታል ተብለው ሰሞኑን የታሰሩ ዘጠኝ የኤሌትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን የስራ ሃላፊዎች ላይ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተጨማሪ ምርመራ እንዲያካሂድ ተፈቀደለት፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በሁለት የምርመራ መዝገብ ተካተው የቀረቡ ሲሆን፤ በአንደኛው መዝገብ የኮርፖሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ…