ዜና
ጥቃት በደረሰባቸው ሴቶች መካከል አድልዎ እየተደረገ ነውለአንዷ ጩኸትና ድጋፍ ይጐርፋል፤ ሌላዋ ግን የሚያስታውሳት የለም በአሲድ ጥቃት የደረሰባቸው፤ በቀን 500 ብር ለህክምና ይከፍላሉ ጥቃት ለደረሰበት ሰው ነፃ ህክምና መስጠት ክልክል ነውማንንም ለይተን አናውቅም ፤ አድልዎ አንፈጽምም በየካቲት 12 ሆስፒታል ከሁለት ወር…
Read 5641 times
Published in
ዜና
አርቲስት ዘካሪያስ የድሮ ጋዜጠኝነት የአሁኑን ያስንቃል ይላል … - ኢትዮጵያ እንግሊዝን መርዳቷ አስገርሞታል - የ”ስውር መንገደኞች”ን ደራሲ ብስለት አድንቋልየመጀመርያ የሙሉ ጊዜ ትያትሩን የ19 ዓመት ወጣት ሳለ በአዲስ አበባ ባህልና ትያትር አዳራሽ አቅርቧል፡፡ ጋዜጠኝነቴንና የትያትር ደራሲነቴን እስከ ሕይወቴ ፍፃሜ ይዤ ለመዝለቅ…
Read 5180 times
Published in
ዜና
የቻይና መንግስት በመላ አፍሪካ በራሱ ወጪ ከሚያስገነባቸው ሠላሳ ሆስፒታሎች ውስጥ አንዱ የሆነው ጥሩነሽ ቤጂንግ የኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት ሆስፒታል ከአንድ ወር በኋላ ሥራ ይጀምራል፡፡ በ160 ሚሊዮን ብር አቃቂ አካባቢ የተሰራው እና 100 አልጋዎች ያሉት ባለ ሁለት ፎቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ርክክብ ሰሞኑን የተከናወነ…
Read 3850 times
Published in
ዜና
ጥናቱ ከተካሄደባቸው 3ሺ ህፃናት መካከል 78 ያህሉ ሞተዋልበህፃናት ድህነት ተለዋዋጭ ገፅታ ላይ ጥናት በማድረግ የማሻሻያ እርምጃዎችን ለመውሰድ እንዲያስችል ታስቦ “ያንግ ላይቭስ” በተባለ ድርጅት የተደረገ ጥናት፤ የገጠር ህፃናት ችግር ከከተማ ህፃናት ችግር የባሰ መሆኑን ያመለከተ ሲሆን የጥናቱ ውጤት ትላንት ለህዝብ ተወካዮች…
Read 2761 times
Published in
ዜና
ከሦስት ዓመታት በፊት መቀሌ የሚገኙትን ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ ኑሮውን ለማሸነፍ ለሥራ ወደ ፑንትላንድ ያመራው ኢትዮጵያዊው የ31 ዓመት ወጣት አስመሮም ኃይለሥላሴ፤ እዛው ሆቴል ከፍቶ እየሠራ ነበር፡፡ ከባለቤቱ እና ከአንዲት ሴት ልጁ ጋር አንድ ዓመት ያህል እንደቆየም፤ በታኅሣሥ 2002 ዓ.ም አምስት የታጠቁ ሶማሊያውያን…
Read 7821 times
Published in
ዜና
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን “የሁለት ምርጫዎች (የ1997-2000 ዓ.ም ወግ”) በሚል ርእስ የጻፉት መጽሐፍ በኬንያ በሕትመት ላይ እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን እና ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ገበያ ላይ እንደሚውል ምንጮች ጠቆሙ፡፡
Read 2998 times
Published in
ዜና