ዜና

Rate this item
(4 votes)
ኢሰመኮ የመስተዳድሩን እርምጃ ኮንኗል የአዲስ አበባ አስተዳደር ህገ ወጥ ናቸው ያላቸውን ቤቶች ማፍረሱን ተከትሎ፣ 1ሺህ ያህል ዜጐች መጠለያ አልባ እንደሆኑና ለኮሮና ቫይረስ ስጋት መጋለጣቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያስታወቀ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በበኩሉ፤ የመስተዳድሩን እርምጃ በጽኑ ኮንኗል፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጉዳዩን…
Rate this item
(2 votes)
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በተለያየ መንገድ የተላለፉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እያዋሉ ለህግ እየቀረቡ መሆኑንና አዋጁን የማስፈፀም እርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ በ10ሩም ክፍለ ከተማዎች በሚገኙ የአቃቤ ህግ ጽ/ቤቶች በኩል አዋጁን በሚተላለፉ ግለሰቦች ላይ ክትትልና እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ…
Rate this item
(2 votes)
በበረሃ አንበጣ እና በኮሮና ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት የቀጣይ አመት አጠቃላይ የግብርና ምርት በ8 በመቶ እንደሚቀንስ የግብርና ሚኒስቴር ያስታወቀ ሲሆን የበረሃ አንበጣ መንጋ እስካሁን ከ3.5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት አውድሟል፡፡ በአጠቃላይ በ6 የሀገሪቱ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች ስር በሚገኙ 170…
Rate this item
(2 votes)
አይኤምኤፍ ለኮሮና መከላከያ የ411 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ912 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ፣ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁ ሲሆን ቫይረሱ የተገኘባቸው የ20 እና 25 አመት ወጣት ኢትዮጵያውያን ናቸው ብለዋል።አንደኛው ከፑንትላንድ…
Rate this item
(11 votes)
 በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚኖሩ ከ4ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከሥራቸው ተፈናቅለው ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን የገለፀው በዱባይ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ጽ/ቤት፤ በቀጣይም ከ20ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ተመሳሳይ ችግር እንደሚገጥማቸው አስታውቋል፡፡ ኮሙኒቲው ባሰራጨው መረጃ በሁለት ሣምንት ጊዜ ውስጥ ከስራቸው የተፈናቀሉ 4ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያንን…
Rate this item
(4 votes)
ለጅቡቲና ለሶማሊያ ተጎራባች በሆኑት አፋር፣ ሶማሌና ድሬዳዋ የኮሮና ወረርሽኝ ከፍተኛ ስጋት መደቀኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት ነዋሪዎች፤ መንግሥት ለአካባቢዎቹ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ክትትል እንዲያደርግ ጠይቀዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ቀጥሎ በኮሮና የተያዙ ከፍተኛ ቁጥር ያስመዘገበው የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፤ የወረርሽኙ ስጋት እየከፋ ከመጣ በእንቅስቃሴዎች…
Page 4 of 306