ዜና

Rate this item
(15 votes)
- “ኢትዮጵያ እንዲህ ይቅር ባይ መሪ ያስፈልጋታል” - ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ- “የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቅረብ ምልክት ነው” - ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ- “ይህቺ ሃገር ሊያልፍላት ይሆን እንዴ?” - ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሃይሉ ከእስር የተፈቱት የአርበኞች ግንቦት 7 ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና…
Rate this item
(6 votes)
- ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች እንዲሠረዙ ጠይቀዋል - ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የመድረክ አመራሮችን ሊያነጋግሩ ነው ለበርካታ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እስር ምክንያት የሆነው የፀረ ሽብር አዋጅ እንደሚሻሻል መንግስት ያስታወቀ ሲሆን ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች ከአዋጁ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲሠረዙ ጠይቀዋል፡፡ የፀረ ሽብር አዋጁ ማሻሻያ…
Rate this item
(4 votes)
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ውስጥ የሠብአዊ መብት ጥሰቶችን እየፈፀመ ነው ያለውን የሶማሌ ልዩ የፖሊስ ኃይል፣ መንግስት በአስቸኳይ እንዲበትን የሠብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ፡፡ አምነስቲ ትናንትና ባወጣው መግለጫው፤ የሶማሌ ልዩ የፖሊስ ኃይል፣ ተደጋጋሚ የሠብአዊ መብት ጥሠትና ግድያዎችን እየፈፀመ መሆኑን ጠቅሶ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ከአንድ ወር በኋላ በሰሜን አሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ፣ ለ35ኛ ጊዜ በሚካሄደው በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለመገኘት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም ተባለ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሣምንት በፊት ለስፖርት ፌስቲቫል አዘጋጁ ፌዴሬሽን፤ “በፕሮግራማችሁ ላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር ልገናኝ” የሚል…
Rate this item
(6 votes)
ሠኞ ከንቲባው ቅሬታ አቅራቢዎችን ያነጋግራሉ በከተማዋ በሁለት አመት ውስጥ 36 ሺህ ህገወጥ ቤቶች ፈርሠዋል በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሃና ማርያም አካባቢ ከሁለት አመት በፊት “ህገ ወጥ ናችሁ” በሚል ቤት ለፈረሠባቸው ነዋሪዎች የአዲስ አበባ አስተዳደር መፍትሄ እንዲሠጥ የጠቅላይ ሚኒስትር…
Rate this item
(2 votes)
 የመሬት መንሸራተት አስጊ ሆኗል በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች እየጣለ ባለው መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ በሆነ ዝናብ ምክንያት በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት 39 ሰዎች መሞታቸው የታወቀ ሲሆን በቀጣዩ ክረምት 1.5 ሚሊዮን ዜጎች ለጎርፍ አደጋ ተጋልጠዋል ተባለ፡፡ ከሠሞኑ በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን፣ ከባድና ተከታታይ…
Page 5 of 235