ዜና

Rate this item
(2 votes)
 ከቻይና ስመ-ጥር የጫማ አምራች ኩባንያዎች አንዱ የሆነውና ከአምስት አመታት በፊት በኢትዮጵያ ፋብሪካውን ከፍቶ የማምረት ስራ የጀመረው ሁጂያን ግሩፕ፤ ኢንቨስትመንቱን ለማስፋፋትና ለ100 ሺ ሰዎች ተጨማሪ የስራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዱን አስታወቀ፡፡ሁጂያን ግሩፕ ለ6 ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠሩንና ለአገሪቱ የውጭ…
Rate this item
(6 votes)
 ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ለፍ/ቤቱ ተናግረዋል ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በኃይል ለማስወገድ ሙከራ አድርገዋል እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌዎች ተላልፈዋል በሚልና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ክስ የተመሰረተባቸው ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ለፍ/ቤት ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም፡፡ አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና የካቲት 24…
Rate this item
(0 votes)
 ከፍተኛውን ገቢ የማገኘው ከሞባይል ደንበኞቹ ነው ኢትዮ-ቴሌኮም አጠቃላይ የሞባይል ስልክ ደንበኞቹን ብዛት ወደ 51 ሚሊዮን ማሳደጉንና ይህም ከአጠቃላይ ገቢው 74 በመቶ በላይ እያስገኘለት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ አጠቃላይ የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 52.9 ሚሊዮን ማሳደጉንና ከነዚህ ውስጥ 51…
Rate this item
(2 votes)
በቀጣይ ቀጠሮ ውሳኔ ላይ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በ4ኛ ቀን ቀጠሮአቸው በድርድር ስነ ምግባር ደንቡ ላይ ባደረጉት ውይይት ማን ያደራድር በሚለውና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ክርክር አድርገው ባለመስማማታቸው በይደር ለቀጣይ ቀጠሮ አስተላልፈውታል፡፡ ከትናንት በስቲያ በነበረው ቀጠሮ በቅድሚያ ውይይት የተደረገበት…
Rate this item
(6 votes)
 ድርቁን ተከትሎ አስከፊ ረሀብ ሊከሰት እንደሚችል ተመድ አስጠንቅቋል መንግሥት የእርዳታ ጥሪ ቢያቀርብም እስካሁን ምላሽ አላገኘም እስከ 15 ሺህ ብር ይሸጡ የነበሩ ከብቶች፣ 500 ብር ድረስ እየተሸጡ ነው በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል የድርቅ አደጋ በመቶ ሺዎች የሚገመቱ ሰዎችን ያፈናቀለ ሲሆን ከሩብ ሚሊዮን…
Rate this item
(8 votes)
“ሸማች ማህበራት ገበያውን እንዲያረጋጉ እየጣርን ነው” ንግድ ቢሮ “የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ለንረቱ ምክንያት ነው” በአዲስ አበባ ከሁለት ሳምንት ወዲህ የአትክልትና ፍራፍሬ ዋጋ መናሩ ሸማቹን እያማረረ ሲሆን ለዋጋ ንረቱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ፣ የሁዳዴ ፆምና ድርቁ በምክንያትነት ተጠቅሰዋል። የአዲስ አበባ…
Page 6 of 194