ዜና

Rate this item
(3 votes)
የሠራተኞች ማህበር ሊቀመንበር መብታችንን ለማስከበር ትግላችን ይቀጥላል ብለዋል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተወሰደውን እርምጃ ተከትሎ ገቢው መቀነሱን ያስታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ የኮንትራት ሠራተኞችን ቀንሷል፤ የአየር መንገድ የሠራተኞች መሠረታዊ ማህበር በበኩሉ እርምጃውን ተቃውሞታል፡፡ የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀ መንበር ‹‹የአየር መንገዱን ስም አጥፍተዋል፣…
Rate this item
(3 votes)
- የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት ለሚደረገው ጥረት 5.ሚ.ብር ለግሷል - የኮሮና ቫይረስን ተጋፍጠው እያከሙ ላሉ የጤና ባለሙያዎች የሚውል ገንዘብ እየሰበሰበ ነው ዘመን ባንክ በኮቪድ 19ን ወረርሽኝ ምክንያት የምርትና የመላክ ችግር ላይ ለወደቁና ከፍተኛ ኪሳራ ላደረሰባቸው አበባ አምራችና ላኪ ደንበኞቹ ለ3…
Rate this item
(1 Vote)
የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በቀጣዩ ምርጫ እጣ ፈንታ እና ሀገሪቱ በምትተዳደርበት ጉዳይ የሥራ ዘመኑ ከመጠናቀቁ 1 ወር በፊት ይወሰናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ስጋት መደቀኑን ተከትሎ በነሐሴ 23 እንዲካሄድ አስቀድሞ መርሃ ግብር የወጣለት ምርጫ የተስተጓጐለ መሆኑን ያስታወቀው ብሔራዊ ምርጫ…
Rate this item
(1 Vote)
የተሳሳተ መረጃ አሰራጭቷል በሚል የታሠረውን ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ መንግስት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲፈታው አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች (ሲፒጄ) ጠየቀ፡፡ የ“ፍትህ” መጽሔት አምደኛ እንዲሁም በትግራይ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው “ኢትዮ ፎረም” ፕሮግራም አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ያየሰው፤ ከኮሮና ጋር በተያያዘ “መንግስት 2መቶ…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ በተለምዶ ባልደራስ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ወጣቶችና በጐ ፈቃደኞች በኮሮና ወረርሽኝ የ250ሺህ ብር ድጋፍ አሰባስበው ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጽ/ቤት አስረክበዋል፡፡ ከ30 በላይ የሚሆኑት የአካባቢው በጐ ፈቃደኛ ወጣቶች በራሳቸው ተነሳሽነት አርአያነት ያለው ተግባር ማከናወናቸውን ለአዲስ አድማስ ያስረዱት የወረዳ 7…
Rate this item
(6 votes)
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልበጥሬ ገንዘብ ብር 3,500,000 (ሦስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺብር ለገሰ በአለም ላይ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በቂ ክትትልና ትኩረት ተሰጥቶት አስቸኳይ እርምጃ ካልተወሰደ የሚያመጣው ጥፋት እጅግ አሰቃቂ መሆኑን ተቋማችን ከመጀመሪያው ጊዜ አንስቶ ግንዛቤ ወስዷል፡፡ ይህንኑ ሁኔታ ለመቋቋም መጀመሪያ ራስንና…
Page 7 of 306