ዜና

Rate this item
(3 votes)
ሰኔ 27 ቀን 2005 ዓ.ም ከምሽቱ 5 ሰዓት በደሴ ከተማ የሸዋ በር መስጅድ፣ የሀይማኖት አባት የሆኑት ሼህ ኑር ይማምን በሽጉጥ ገድላችኋል የተባሉት 13 ተከሳሾች፣ ከ3 ዓመት ከ8 ወር እስከ 16 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በኩዌት አሠሪዋን ገድላለች፤ የተባለችውን ኢትዮጵያዊት የቤት ሠራተኛ ጨምሮ 7 ሰዎች በስቅላት መቀጣታቸው፣ ከአለማቀፉ ማህበረሰብ ውግዘትን እያስተናገደ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ መንግስት በጉዳዩ ላይ እስካሁን ዝርዝር ማብራሪያ ባይሰጥም፣ በኩዌት የሚገኘው ኤምባሲ የሐዘን መግለጫ በድረ ገፁ አሰራጭቷል፡፡ ስሟ በውል ያልተገለፀው ኢትዮጵያዊቷ ወጣት፣ ከ6 ዓመት…
Rate this item
(4 votes)
ከ12 ዓመታት በፊት በቱርክ ባለሃብቶች የተመሰረተውና በአገሪቱ ውስጥ ከ1700 በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ የሚገኘው ነጃሺ ኢትዮ ተርኪሽ ት/ቤቶች እንዲዘጉ ከቱርክ መንግስት የቀረበው ጥያቄ ህገወጥ ነው ሲሉ የት/ቤቱ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ አለምገና፣ ሳርቤትና ሲኤምሲ አካባቢዎች 3 ቅርንጫፎች ያሉት ነጃሺ…
Rate this item
(18 votes)
በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ድንበሮች በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካቶች ህይወት ያለፈ ሲሆን ግጭቱን ለማብረድ መከላከያ ሰራዊት ጣልቃ መግባቱ ተገልጿል፡፡ የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በምስራቅ ሀረርጌ፣ በምዕራብ ሀረርጌ፣ በባሌ፣ ጉጂና ቦረና በኩል የሚዋሰኑ ሲሆን በሁሉም ተዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት እየቀነሰ…
Rate this item
(8 votes)
ለኢትዮጵያና ለኬንያ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ሆኗል ኢትዮጵያና ኬንያ የጫት ምርታቸው በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መሆኑን የጠቆመው ዘኢኮኖሚስት ለሁለቱም አገራት ከቡና ቀጥሎ በወጪ ንግድ ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበት ምርት እየሆነ መምጣቱን ዘግቧል፡፡ በኢትዮጵያ ከ15 አመታት በፊት በጥቂት ቆላማ አካባቢዎች ብቻ ተወስኖ የነበረው የጫት…
Rate this item
(7 votes)
90 ሚ. ዶላር ወጥቶበታል አወዛጋቢው ዶናልድ ትራምፕ ከእልህ አስጨራሽ ፉክክርና የቃላት ፍልሚያ፣ ከብዙ ትችትና ውዝግብ፣ ከብዙ አስደንጋጭና አነጋጋሪ ክስተቶች እንዲሁም አለምን ካስደነገጠ ያልተጠበቀ ድል በኋላ፣ በትናንትናው ዕለት ልዕለ ሃያሏ አገር ሊመሩ፤ ቃለ - መሃላ ፈጽመው 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆኑ፡፡ትናንት በዋሽንግተን…
Page 8 of 192