ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ህውሓት እጁ እንደሌለበት የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ያውቃል” - አቶ ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በጎንደር ከተማና አካባቢው ተከስቶ የነበረው ግጭትና አለመረጋጋት መስከኑን የገለጸው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን፤ ‹‹ከግጭቱ ጀርባ ህውሓት ወይም የጎረቤት ክልል ተሳትፎ እንዳለ አረጋግጫለሁ” በማለት መረጃውን በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ…
Rate this item
(2 votes)
“የሀገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች ከጥላቻ መጠላለፍ መውጣት አለባቸው” ከመጪው አገራዊ ምርጫ በፊት ሁሉም የፖለቲካ መድረክ ተሳታፊዎች ከጥላቻና ከመጠላለፍ የእልህ ፖለቲካ እንዲወጡ ጥሪ ያስተላለፈው “ህብር ኢትዮጵያ ፓርቲ”፤ በአገሪቱ አስቸኳይ የእርቀ ሠላም ጉባኤ እንዲካሄድ ጠይቋል፡፡ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሰባት የፖለቲካ…
Rate this item
(0 votes)
 ከሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በዞኑና በሀዋሳ ከተማ ከተፈጠረው ሁከት ጋር ተያይዞ ንብረታቸው ለወደመባቸው ዜጎች ካሣ ለመክፈል መዘጋጀቱን የደቡብ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡በአሁኑ ወቅት በሁከቱ ንብረት የወደመባቸውንና ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች የመለየትና የጉዳቱን መጠን የማስላት ተግባር እየተከናወነ መሆኑን ያመለከተው የክልሉ መንግስት፤ ለካሣ…
Rate this item
(0 votes)
 በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተጻፈው መደመርን ከፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እንዲሁም ከውጭ ግንኙነት አንጻር በስፋት የሚተነትነው “መደመር” የተሰኘ መጽሐፍ በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለንባብ ይበቃል ተብሏል፡፡ ዶ/ር ዐቢይ ጠ/ሚኒስትር ከመሆናቸው በፊት ጀምሮ የመደመር እሳቤን ጥናትና ምርምር ሲያዳብሩት መቆየታቸውንና ይህን አጠቃላይ የመደመር እሳቤን…
Rate this item
(0 votes)
ፓርላማው በመጀመርያ ስብሰባው ጥያቄያቸውን እንዲመልስ ይፈልጋሉ በምርጫና በፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ላይ በተደጋጋሚ ተቃውሞ በማሰማት እንዲሻሻል ብንማጸንም ምላሽ ማግኘት አልቻልንም ያሉ 70 የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ለሁለት ቀናት የረሃብ አድማ እንደሚያደርጉ የገለጹ ሲሆን የተቃውሞ ድምጽ ፊርማ እንደሚያሰባስቡም ጠቁመዋል፡፡ በተደጋጋሚ አዋጁ ላይ ያለንን ተቃውሞ…
Rate this item
(9 votes)
የመስቀል በዓል በዐደባባይ ከሚከበሩ የኢትዮጵያውያን በዓላት መካከል አንዱ ነው፡ ቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን ይህንን ታላቅ በዓል በአደባባይ እንድናከብረው ሥርዓት ሲሠሩ ያለ ምክንያት አልነበረም፡፡ ከበዓሉ ጋር የተያያዙ ሦስት ታላላቅ ሐሳቦችን ሁላችንም እንድንመራባቸው ፈልገው ሳይሆን አይቀርም፡፡ እውነትን ቀብሮ መኖር እንደማይቻል፤ ታሪክ የሚለወጠው በቆራጥነትና…
Page 9 of 286