ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“ግብፅ በኤርትራ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳላት አናውቅም” - (የውጭ ጉዳይ ሚ/ር) የሳኡዲ መንግስት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ህገ ወጥ ያላቸው የውጭ ሀገራት ዜጎች ሀገሪቱን በ90 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ያስተላለፈውን አዋጅ ተከትሎ በየቀኑ እስከ 400 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እየተመለሱ ነው ተብሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የወባ በሽታ አሁንም በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን እየገደለ ነውየወባ በሽታ አሁንም በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ህይወት እያጠፋ ሲሆን በሽታው በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ለሚገኙ 239 ወረዳዎች ትልቅ ሥጋት መሆኑም ተገልጿል፡፡ ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በተከበረው ዓለም አቀፍ…
Rate this item
(1 Vote)
በ2025 በምሥራቅ አፍሪካ ካሉ 10 ምርጥ የግል ባንኮች መካከል አንዱ ለመሆን እየተጋ መሆኑን የሚገልፀው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ትናንት በሂልተን ሆቴል ባደረገው የብራንድና የንግድ ስያሜ ትውውቅ፤ ለ22 ዓመታት ሲጠቀምበት በነበረው የብራንድና የንግድ ስያሜ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቁ፡፡ የባንኩ የቢዝነስና ኦፕሬቲንግ ሞዴል…
Rate this item
(13 votes)
ወደ 100 ሺህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል በሳኡዲ ከሚገኙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጥቂቶቹ ብቻ የመኖሪያ ፍቃድ እንዳላቸው የተገለፀ ሲሆን፤ መኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የሌላ ሀገር ዜጎች በ90 ቀናት ውስጥ ሳኡዲ አረቢያን ለቀው እንዲወጡ የታወጀውን አዋጅ ተከትሎ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
Rate this item
(9 votes)
የወለጋ፣ የሐረርና የቦረና ከብቶች ዘንድሮ ወደ አዲስ አበባ አልገቡምበአቃቂ ለ12 ዓመታት በበሬና በበግ ንግድ ላይ የተሰማሩት አቶ አስቻለው ሽመልስ፤ ከዓምናው የትንሳኤ በዓል ገበያ አንፃር ሲታይ የዘንድሮው በከብቶች ጥራትም ሆነ በዋጋ የተሻለ ነው ይላሉ። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ዓምና በሬ አምራች በሆኑ…
Rate this item
(8 votes)
‹‹ማዕከላዊ›› ላይ የሚቀርቡ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አቤቱታ በገለልተኛ ቡድን እንዲጣራ ተጠይቋልየአውሮፓ ህብረት የሠብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ስታቭሮስ ላምብሪኒዲስ፤ በኢትዮጵያ ያለውን የሠብአዊ መብቶች አያያዝ በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር የተወያዩ ሲሆን መንግስት የሠብአዊ መብቶች አያያዝን እንዲያሻሽል ተጠይቋል፡፡ የህብረቱ…
Page 10 of 203