ዜና

Rate this item
(26 votes)
በድርቅ ሳቢያ 8.1 ሚ. ዜጎች ለተረጂነት ተዳርገዋል በኢትዮጵያ ግጭትና ጦርነት አሁንም ለዜጎች መፈናቀልና ተመጽዋችነት ዋነኛው ምክንያት መሆኑን ያመለከተው የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ በአማራ፣ ትግራይና ሶማሌ ክልሎች በነዳጅ እጥረት ሳቢያ የእርዳታ አቅርቦት ማጓጓዝ እንዳልተቻለ አስታውቋል።ተቋሙ ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ባወጣው…
Rate this item
(0 votes)
 የዲጂታልም ሎተሪም ሊጀመር ነው ኢትዮ ቴሌኮም፤ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብር በቴሌብር መክፈል የሚያስችላቸውን አሰራር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ጋር ተግባራዊ ያደረገ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ የሆነውን የዲጂታል ክፍያ ስርዓት…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ 2.6 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ጦርነቱ ወደ አፋርና አማራ ክልሎች ከተስፋፋ በኋላ ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጌአለሁ ብሏል፡፡የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ብዙወርቅ ደምሴ ሰሞኑን በህዝብ ተወካዮች…
Rate this item
(0 votes)
• ከ7ሺ በላይ የኮቪድ ህሙማን ህክምናቸውን በአዳራሹ ተከታትለዋል • ዛሬ በአዳራሹ የምስጋናና የርክክብ ፕሮግራም ይካሄዳል ከሁለት ዓመታት በላይ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ የተያዙ ህሙማን ህክምናቸውን ሲከታተሉበት የነበረው ሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ለባለቤቶቹ ሊመለስ ነው። አዳራሹ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መደበኛ አገልግሎቱ እንደሚገባም ታውቋል።በአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
• በምዕራብ ወለጋ ሴቶች፣ ህጻናትና የአዕምሮ ህሙማንን ጨምሮ በርካታ የአማራ ተወላጆች በግፍ ተጨፍጭፈዋል • የትግራይ ሃይሎች በጦርነቱ የማረኳቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ ስቃይ ፈጽመዋል በኢትዮጵያ የመኖር መብት እጅግ የከፋ አደጋ ውስጥ መውደቁንና በርካታ ዜጎች በመንግስት የፀጥታ አካላትና በታጣቂ ሃይሎች መገደላቸውን…
Rate this item
(2 votes)
 • የኦሮሞ ህዝብ ከተጠቁ ወገኖች ጎን በመቆም ግድያውን እንዲያወግዝ አብን ጥሪ አቀረበ በተጠና እቅድና ቅንጅት በወለጋ ለሚፈፀሙ ብሔር ተኮር ጭፍጨፋዎችና በዘር ማጥፋት ወንጀሎች መንግስት ትኩረት ሰጥቶ የመጨረሻውን መፍትሄ እንዲያበጅ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡የተቀናጀ ተከታታይና ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈፀምና በማስፈፀም የአማራን…
Page 3 of 388