ዜና
የአመራር ሽኩቻው በምርጫ ቦርድ እልባት አግኝቶ ወደ ምርጫ ውድድር የገባው የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በድጋሚ የአመራር ውዝግብ የተነሳበት ሲሆን ፕሬዚዳንቱ አቶ አበባው መሃሪ ስልጣናቸውን እንዲለቁ ተጠይቀዋል፡፡ አቶ አበባው በበኩላቸው፤ “አሁን ጠቅላላ ጉባኤ የመጥራት እቅድ የለኝም፤ መሪ የሚመርጠው ጠቅላላ ጉባኤው…
Read 3632 times
Published in
ዜና
የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በገንዝብ ምዝበራ፣ በህገ ወጥ ሰነዶች ዝግጅትና በፓርቲ ስም ግለሰቦችን ወደ ውጭ ሃገር ልኮ ጥገኝነት በማመቻቸት እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ ሲሆን የፓርቲው ላዕላይ ም/ቤት፣ ዋና ፀሐፊውን እና የህግ ክፍል ኃላፊ የነበሩትን አመራሮች ከፓርቲው ባሯል፡፡ ባለፈው ሰኔ 22…
Read 3923 times
Published in
ዜና
- ለስዊድኑ “ሲዳ” የላቀ አገልግሎት ሽልማት ይሰጣል- ዩኒቨርሲቲው ከአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በ9ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል - ጅማ ዩኒቨርሲቲ 97 ተማሪዎችን በድህረ ምረቃ ፕሮግራም አስመርቋል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ 9851 ተማሪዎችን በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ በሚሌኒየም አዳራሽ ከ2፡00 ጀምሮ እንደሚያስመርቅ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ…
Read 4753 times
Published in
ዜና
ከ13 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ሆኖበታል ተብሏል ኮሪያ ሆስፒታል ከ13 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ የሰራው የሆስፒታሉ የማስፋፊያ ፕሮጀክት በትላንትናው ዕለት ተመረቀ፡፡ ሆስፒታሉ በኮሪያ ዘመቻ ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን ዘማቾች ላደረጉት አስተዋፅኦ እንደ ምስጋና ሆኖ እንዲሰራና አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ እ.ኤ.አ በህዳር…
Read 2681 times
Published in
ዜና
ሆስፒሉ ቅሬታውን አስተባብሏል የሚዮንግ ስንግ አጠቃላይ ሆስፒታል (ኮሪያ ሆስፒታል) በአገልግሎት አሰጣጡና በሰራተኞች አያያዙላይ ችግሮች እንዳሉበት የገለፁ የሆስፒታሉ ሰራተኞች፤ በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ የሚፈፀሙ በደሎችና አድልዎችን የሚቃወሙ ሰራተኞች ከስራቸው እንደሚባረሩ ተናገሩ፡፡ በሆስፒታሉ ውስጥ የሚከናወኑ ህገ ወጥ ስራዎችን የሚቃወሙ ሰራተኞችም ከስራ ይወገዳሉ ብለዋል፡፡…
Read 4727 times
Published in
ዜና
ተልዕኮው በአልሻባብ ላይ ጥቃት መሰንዘር ነው ተብሏልከባድ መሳሪያ የታጠቁ 3ሺህ ያህል ወታደሮችን የያዘ የኢትዮጵያ ጦር፣ በአልሻባብ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ባለፈው ሰኞ ወደ ሶማሊያ መግባቱን ዘ ኔሽን ጋዜጣ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡ከሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በ450 ኪሎ ሜትሮች ርቃ በምትገኘዋ ዶሎ ከተማ የሚኖሩ…
Read 3032 times
Published in
ዜና