ዜና

Rate this item
(4 votes)
“ድርጊቱን የፈፀሙት በውጭ አገር የሚገኙ ግለሰቦች ናቸው” - ት/ቤቱ ከቢ አካዳሚ በተባለ የአፀደ ህፃናትና ህፃናት ማቆያ ት/ቤት ልጆቻቸውን እየከፈሉ የሚያስተምሩ ወላጆች፤ “እኛ ሳናውቅ ልጆቻችን በድረ ገፅ መለመኛ ተደርገውብናል” ሲሉ ያማረሩ ሲሆን ት/ቤቱ በበኩሉ፤ ድርጊቱን የፈፀሙት በውጭ ሀገር የሚገኙ ግለሰቦች ናቸው…
Rate this item
(4 votes)
 ህጋዊ መታወቂያ ወይም የጉዞ ሰነድ አልያዙም ተብሏል- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአ/አ ስንነሳ ህጋዊ ሰነድ ነበራቸው ብሏልየኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየርላንድ ርዕሰ መዲና ደብሊን በኩል ወደ አሜሪካ ሎሳንጀለስ የጀመረውን አዲስ በረራ ለማስመረቅ ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ በመነሳት ባደረገው ጉዞ፣ ተሳታፊ የነበሩ 7…
Rate this item
(5 votes)
- የፊሊፒንሳውያንን ያህል አሜሪካን የሚወድ የለም- አሜሪካን በመጥላት የዮርዳኖስ ህዝቦች ይመራሉአሜሪካን በተመለከተ ያላቸውን አመላካት ለመለካከት ታስቦ በ39 የተለያዩ የዓለማችን አገራት ላይ የተሰራ አንድ ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን አሜሪካን በመውደድ 3ኛ ደረጃ እንደያዙ መረጋገጡን ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገበ፡፡ፒው ሪሰርች ሴንተር የተባለው የምርምር ተቋም…
Rate this item
(10 votes)
በኦሮሚያ 2 አባላት ተገድለዋል፤ 640 ታስረዋል ብሏልመድረክ በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞንና በትግራይ ክልል ሁለት አባላቱ በ3 ቀናት ልዩነት እንደተገደሉበት አስታወቀ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በትግራይ ክልል የመድረክ አባል የነበረው አቶ ታደሰ አብርሃ እንደተገደለበት በመግለጫው ያስታወቀ ሲሆን ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ደግሞ በደቡብ ክልል…
Rate this item
(7 votes)
ትርፉ ከ30 ሚ. ወደ 1.5 ሚ አሽቆልቁሏል ተብሏልካፒታሉን በአስተማማኝ ደረጃ እያሳደገ ነው - አመራሩ አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክሲዮን ማህበር በአስተዳደር ድክመት ለኪሳራና ለውድቀት እየተዳረገ ነው ሲሉ አንዳንድ ባለአክሲዮኖች ስጋታቸውን የገለፁ ሲሆን የማህበሩ ስራ አመራር ቦርድ በበኩሉ፤ አክሲዮኑ ቋሚ ንብረት እየፈራ…
Rate this item
(2 votes)
ዶ/ር መረራ የ11 ወር፣ ዶ/ር ዳኛቸው የ8 ወር ደሞዝ አልተከፈለንም አሉአሁንም በዩኒቨርሲቲው እያስተማሩ መሆናቸውን ገልጸዋል የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋ በመኖሪያ ቤትና በደሞዝ ጉዳይ ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ጋር እየተወዛገቡ ነው፡፡ ዶ/ር…