ዜና

Rate this item
(5 votes)
 “የሬዲዮና የቴሌቭዥን ማሻሻያ ፕሮጀክቶች መጠናቀቅ ሲገባቸው ገና አልተጀመሩም” ዩኒቨርሲቲዎች ከበጀት በላይ ወጪ አድርገዋል ተባለ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት እና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴርን ጨምሮ በ19 ትላልቅ የመንግስት ተቋማት ላይ በተደረገ የኦዲት ምርመራ፤ ጉድለት መገኘቱና ማስረጃ ሳይኖራቸው በመመዝገባቸው የወጪያቸውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ አለመቻሉን የፌደራል…
Rate this item
(4 votes)
አስከሬኑ ወደ ለንደን ተወስዶ እንዲመረመር ተጠየቀ በደቡብ ሱዳን ዐማፅያን ዘንድ ከፍተኛ ተሰሚነት የነበራቸው ዋኒ ቶምቤ ላኮ በአዲስ አበባ በመኖርያ አፓርትመንታቸው ውስጥ ሞተው ተገኙ፤ ቤተሰቦቻቸው አስከሬናቸው ወደ ለንደን ተወስዶ እንዲመረመር ጠይቀዋል፡፡ በለንደን በስደት ይኖሩ የነበሩት ቶምቤ፤ ባለፈው ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…
Rate this item
(0 votes)
 አልስአማኤል በተባለ የውጭ አገር የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ በኩል ወደ ሳውዲ አረቢያ ከተላከች በኋላ ለ27 ወራት ያለችበት ሳይታወቅ ተሰውራ ቆይታለች የተባለችው ወጣት ወደ አገሯ ልትመለስ ነው፡፡ የሥራ ውሏ በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጸድቆላት፣ በየካቲት ወር 2005 ዓ.ም ወደ ሳውዲ…
Rate this item
(0 votes)
ፖሊስ የ10 ቀን የምርመራ ጊዜ ጠይቆባቸዋል በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን ምሥራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ፣ የቂልጦ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤና የደብሩ ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ አባላት “ሃይማኖትን ከሃይማኖት ለማጋጨት ተንቀሳቅሳችኋል” በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡የወረዳው…
Rate this item
(28 votes)
ምርጫ ቦርድ የተቃዋሚዎች ውንጀላ መሰረተቢስ ነው ብሏል ባለፈው እሁድ በተከናወነው 5ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የተወዳደሩ ዋና ዋናዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣የምርጫውን ፍትሃዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚከቱ ግድፈቶችና የህግ ጥሰቶች መፈጸማቸውን ጠቅሰው የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበሉ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በ442 የምርጫ ክልሎች ኢህአዴግ ሙሉ…
Rate this item
(12 votes)
“የዲሞክራቲክ ተቋማት አለመጠናከር በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፏል” የአሜሪካ እምባሲ የዘንድሮውን ምርጫ የመታዘብ እድል ያላገኘው የአውሮፓ ህብረት፤ ምርጫው በተለያዩ ተፅዕኖዎች መሃል የተደረገ እንደነበር የገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በበኩሉ፤ ምርጫው ሰላማዊ ቢሆንም የዲሞክራሲ ተቋማት አለመጠናከር በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፏል…